ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
<

<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>

8 695 members
13 August 2026
I
Фотография
click to show
اسلام عليكم وراحمة الله وبركاته بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خيرٍ "اللهمَّ بارك لها في زوجتها وأهلها، وبارك اللهمَّ لهم وعليهم". "اللهمَّ ألّف بين قلوبهم، وأسعد حياتهم، واجعل بينهم مودةً ورحمةً". "اللهمَّ املأ بيتهم بركةً، وحياتهم سعادةً، وأيامهم فرحاً وسروراً". 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ላጅብሽ እህቴ ላሙቀው ሰርግሽን በደስታሽ ልደሰት ልየው ፈገግታሽን እናማ እንደሚታወቀው ውድ የሰለፍያ እንስት የሆነችው Hዩ የኒካህ ፕሮግራም ቅዳሜ ስለሆነ በአክብሮት ጠርተናችኋል በሰአቱ በመገኘት የህታችን ደስታ ተካፋይ ይሁኑ
2.1K ·
14 August 2026
I
ማሻአላህ የኛውድ እህት ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ አቦ ኑሩልን የኛ ድምቀቶች🌹🌹🌹🌹
1.8K ·
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Аудио
አድስ― በአቡ አምሪ الـــلــــه.mp3 · 30.4 MB · click to show
👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R
29.2K ·
id 2594340708Фотография
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خيرٍ እንኳን ደስ አለሽ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ ውደ
<
Фотография
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
24.3K ·
15 August 2026
I
Аудио
AudioCutter_2FilesMerged_٢٠٢٦٠٨١٥_١٢٤٢٢١_2.mp3 · 8.6 MB · click to show
🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ🚀🚀🚀🚀 🥊እረድ🔨 ክፍል 1⃣ ⚔ በጀምኢዩ በጂርጂሲዩ⚔ 🦠 አቡ ዘር🦠 የሚባለው  ላይ لقد هاجم هذا الرجل الجويهل العلماءالكبار. واتهمهم بأشياء لم يقولوها. 👇منهم👇👇 العلامة ابن عثيمين رحمه الله، العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله، العلامة مفتي المملكة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله، 📍ክፍል አንድ በሰለፍዮች ላይ የቀጠፈውን  እና አለፍ አለፍ የተነሱትን መልስ ተሰጥቷል።። ። 👉 የሚቀጥሉትን ነጥቦች በሚቀጥለው ፕሮግራም ይሰጣል ኢንሻአላህ❗️❗️ በደሌ በሁጃ አሳጣው መድረሻ የሰው ልከአያውቅም የቢድአ ኬሻ ሰለፎች አይንቁም ትንሿን ቆሻሻ ክንታሮቱን ነቅለው ሲያሽጉት በፋሻ ቢመርህም ሀቅን ውጠህ ተቅለሽለሻ ካልሆነ ደፋንህ ባመዱ ማፍሰሻ የጠራን ብቻእጂ አንሻም ቆሻሻ ✏️በዚች ሻወር ውሰድ ብሎታ🚿🚿🚿 ♦️➣ሰውየው ሚዛን  ኑሮት አደለም ከውሸታሞች አንዱ  ውሸታም  እንደሆነ  እናውቃለን  ነገር  ግን   ለሙቀሊዶቹ ለተከታዮቹ  ለሱም ቲንሽ  መድሃኒት  ትሆናቸው  ዘንዳ የተሰጠች መርፌ መድሃኒት ነች... 🪑በወንድማችሁ አቡ ሷሊህ ገነቴ حفظه الله ووفقه لكل خير، ☘☘☘☘☘☘ ክፍል 2⃣ ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል ..... 🖇 https://t.me/Al_menjeniq_R 🖇 https://t.me/Al_menjeniq_R/2846
16.5K ·
16 August 2026
يا حيّ يا قيّوم برحمتك أستغيث أصلح لي شأني كله ولا تكلني إلى نفسي طرفة عينٍ أبداً ...🍃🍃
2.2K ·
17 August 2026
<
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
ተፍሲር ቂርአት አለ
14.2K ·
20 August 2026
<
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
ሁላችሁም ሸር አድርጉኝ !!! መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  ኸድር ሽሻ በር ልጅ   ወደ  ማይቀረው  አገር  ስለሄደ " ሞተዋልና" በአስቸኳይሁላችንም ወደ ቦሩ ሠላሳ በመሄድ በመቃብሩ ላይ እንድንገኝ !! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :-  ደሴ ና ቦሩ (ሰላሳ ) ያላችሁ ሠለፍዮች በቦታው በመገኘት የወንድማችንን አይዝዞህ ማለት ይጠበቅብናል !! -------------------------------------------- 👌 👉 አደራ አደራ አደራ  ለግል ስራችሁ  በመጓጓት የወንድማችሁን ልጅ ከመሸኘት እንዳትዘናጉ !! -------------------------------------------- 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
15.4K ·
I
Фотография
click to show
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🖊ሸይኻችን أبو نبراس  አጠር  ካለች  ምክር ጋራ ቀጥሏል የፈትዋ ፕሮግራም
20.6K ·
21 August 2026
<
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Ссылка
click to show
👉ዳዕዋችን ቀጥሏል .... 👉በኡስታዛችን አቡ አብዲላህ ልጎማ 👌't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream
3.4K ·
23 August 2026
Фотография
click to show
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️ 👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት 🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ 🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️ 🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ... ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓ ማሳሰቢያ 👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤ ❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ.. 🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
19.8K ·
I
Фотография
click to show
የእሁድ ፕሮግራማችን በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን  አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
17.3K ·
25 August 2026
26 August 2026
<
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Фотография
click to show
በእማናውቀው አመትና ወር ቀን እና ሰአት የምንሞት የምንሄድ ደካሞች ልንዘናጋ አይገባንም ነበር ግንኮ አሰብ አድርጎ ላስተዋለ ሰው እጅጉን አስጨናቂ አሳሳቢ አስፈሪ ነገር ሞት የሚባለው ከመሞትም ቀጥሎ ያለው የቀብር ሁኔታ ያለበት አካል እንድህ ስንዘናጋ ያ ረቢ.......... اللهم اجعلنا من اهل التوحيد والتقوى وجعل قبرنا رياضا من رياض الجنه https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
27 August 2026
I
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ ሰለፍይ እህት ወንድሞች  እንደትናቹሁ የአላህ ሰላምታ በእናንተላይ ይሁን። እስኪ ዛሬ የውድ ሰለፍያ እህቶችን ቻናል ልጋብዛቹሁ ተቀላቀሉ። قال رسول الله انما النساء شقاق الرجال ما اكرمهن إلا كريم وما اهانهن الا لئيم ሴቶች የወንዶች ግማሽ አካል ናቸው የተከበረ እንጅ እነሱን አያከብርም የተወቀሰ የተዋረደ እንጅ እነሱን አያዋርድም :: ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ ፦ فإنه لا ريب أن في النساء من هو أعقل من كثير من الرجال. ከሴቶች መካከል ከብዙ ወንዶች ይበለጥ ዓቅል ያላቸው እንዳሉ ጥርጥር የለውም!! https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ጦሳችን 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/Ye_setoch_Jemea ዳዕዋ ሰለፍያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመአ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/Documents143 العلم نور 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/mkr_lewetatoche 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ምክር ለሰለፍያ ወጣቶች https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88 የአቡ ናሙስ ፍሬወች ቻናል ከወሎ መቅደላ ማሻ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH ብዕሬን ለተውሒድ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/priorityforTawheed1234 የአቡ ኒብራስ ፍሬወች ቻናል 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/Tewheeddaeweturesul284 العلم قبل القول والعمل 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 👇 https://t.me/MenHaju_aslfya_5650 https://t.me/MenHaju_aslfya_5650 ሌላም ቻናል ያላቸው እህቶች ይኖራሉ ቻናላቸውን  አላውቀውም  ጨምራቹሁ ሸር አድርጉላቸው
2.1K ·
28 August 2026
<
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Ссылка
click to show
👌ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን 👉ተጀመረ  ተጀመረ ተጀመረ 👉በወንድማችን አቡ ሙሰዓብ http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog