Web appOpen in Telegram

Post⭕️አስደሳች ዜና ለከላላ ዙሪያ ሰለፍዮች ሁሉ👉

16 June 2026
👉
👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
⭕️አስደሳች ዜና ለከላላ  ዙሪያ ሰለፍዮች ሁሉ👉 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ  በደገር        መስጅደ  ነስር የፊታቺን እሁድ ማለትም ሰኔ 14/2018 E.c ከጧቱ 4:00 ጀምሮ በከላላ ወረዳ በደገር ከተማ  መስጅደ ነስር  ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጄ ማንም ጥሪ የተደረገለት አካል መገኝት ግድ ይለዋል። ጥሪ የተደረገላቸው አካባቢዎች 👉የቲርቲረና አካባቢ ሰለፍዮች በሙሉ 👉የአለልቱና አካባቢዋ ሰለፍዮች በሙሉ ―የሃረዋና ―የደገርና ―የአቤት ውኃና ―የጋስጫና ―የእንዶጌና ―የይመሪና ―የገረዋና ሙቀጭ የሊጮ ና ጎፍ _ ለምናያና ኢሶላ ሌሎችም ያልተጠቀሱና መልዕክቱ የደረሳቸው ሁሉ ይሳተፉ።       የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች            ከአድስ አበባ 🔺ኡስታዝ አቡ አብደሰላም እንድሪስ ከለላ                    ከደሴ 1 ኡስታዝ ነስረድን 2 ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር 3 ሸህ በድሩ አቡ ሀቢባ 4 ኡስታዝ አቡ ነዋስ 5 ወንድም አወል ከለላ 6 አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 7  ፋአድ            ከኮቻ ⭕️ ሽህ አህመድ ⭕️ አቡ ዘከርያ            ከሀርቡ ⭕️ አቡል አባስ አህመድ 👉አቡ አብደላህ አኗር አቀስታ 👉አቡ ሷሊህ ገነቴ 👉 አቡ ሉሀይዳን ለሚ 👉 ሸህ በድሩ ደንገለጋ              ከልጓማ 👉ሸይኽ አቡ አብዲረዛቅ ልጓማ 👉ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ልጓማ 👉ኡስታዝ አህመድ አያሌው ልጓማ              ከቲርቲራ ⭕️ኡስታዝ ሰኢድ አሊ ቲርቲራ ⭕️ኡስታዝ ጀማል ቲርቲራ ⭕️ኡስታዝ አቡ ቢላል ቲርቲራ            ከከለላ ―ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ከላላ ―ወንድም አቡ ሰልዋ ከላላ ―ወንድም አቡ አብዲላህ ―ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ ⭕️ አቡ ሀሰን ጃማ 🔺 አቡ የህያ ደራ ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሰ ኡስታዞች ተሳታፊዎች ይሆናሉ። ስለዚህ ማንኛውም ጥሪው የደረሰው ተሳታፊ ይሆን ዘንድ ፍላጎታቺን ነው። ቦታ ―ደገር― አልቻያ መግቢያ አረት መንታ ዝቅ ብሎ        በደገር ሰዓት ከረፋዱ 4:00 ማሳሰቢያ;        ቦታ ለሴትም ለወንድም ዝግጁ ነው         በአካል ለማትገኙ  👇👇👇👇👇 https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/daewa_selefya_be_deger https://t.me/daewa_selefya_be_deger ጆይን ይበሉ
3 · 546 ·

Nearby in the feed

أأبو أمر الله السلفي👌هذه خطبة جمعة ⭕️👀 بعنوان .. الْمخرج من الفتن في سورة الكهف ከፈተና ማምለጫዎች በሱረቱል ከህፍ ውስጥ بأخينا الفاضل والداعي إلى الله . أبي أمر الله محمد كلالا حفظه الله تعالى و👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹✍️"ዓጀብ የሚያስብል አቀራር ➵ቁርአን እንደዚህ የሚያምር ድምፅ ሲቀራ እንደት ይማርካል
this message
أأبو أمر الله السلفي⭕️።።።።።።።።ትነበብ።።።።።⭕️ አብሽር ሀቢቢ አላህ ዘንድ ለመወደድ ልፍ ሰው የፈለገውን ያክል ያሲር ይምከር ይልፋ ለማንኛውም👇 የነገውን የደገሩን ፕሮግራም ለሰኞ ለማዘግየት በአንዳንድ ነገራቶች ተገደናል። ስለዚህ የቅርብ እንግዶች ነገን በሰኞ ቀይሩት👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹🖋ኡስታዜ ጀግና ነው✔ #ለአቡ_ኒብራስ_አድርስልኝ 🎤አቡ ቢላል ልጓማ https://t.me/alqariabuyusra/4686
👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹@httpsdaewaselefyabedeger · channel · News
1 175subscribers89average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count