👉 1 176 subscribers
123 average post reach
10.5% ER — reach to subscribers
3 posts in 30 days
👉 👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
أ Audio خطبة العيد......mp3 · 15.8 MB · click to show ⭕️..............⭕️..............⭕️
خُطْبَةُ عِيدِ الأَضْحَى لِعَامِ أَلْفٍ وَأَرْبَعِ مِائَةٍ وَسبعةٍ وَأَرْبَعِينَ هِجْرِيَّةٍ (١٤٤٧هـ)
بمدينة كلالا التي كانت مسكنا للسلفيين والسلفيات الذين قصموا ظهر المشركين ومحاميهم من أهل الإرجاء في الحبشة،
الخطيب أخونا في الله أبو أمر الله محمد بن حسين الحبشي حفظه الله تعالى
""١٤٤٧"" لهجرة المصطفى صلى الله عليه وسلم
👌 ከከላላ ከተማ የዛሬው የ1447ኛው ሒጅራ የዒደ አል_አضሀ ኹጥባ ....❗️
🔺የዛሬው ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺
==========👌=========
==========➤==========
ርዝመት 00:17:00 ደቂቃ ብቻ
በወንድም አቡ ዓምሪ الله
ብዙዎቹ ፅሁፎች copy from ......
https://t.me/abuamrullah 464 · 06:35 أ Audio አቡ ዓምሪ الله.mp3 · 12.5 MB · click to show ⭕️قــــال الــــلـــــــه تــعـــالـــــى👇
﴿وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ يَوْمَ لَا يَنْفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
وقال ﷺ :
«أَلَا وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً، إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلَا وَهِيَ الْقَلْبُ»
— صحيح البخاري، صحيح مسلم
ርዝመት 00:13:00 ብቻ
https://t.me/abuamrullah 3 · 296 · 06:43 أ 👀አንብቡኝ ከላሎችና ሳላይሾች👌
የወንድማችሁን አቡ ረያንን
ሰርግ እንዳትረሱ ነቃ ነቃ በሉ።
👀ወደ አቤት ውኃ👀
ወጭ የሌላትን የመንደሯን ሰርግና ሶደቃ ጠርገህ እየበላህ
የትራንስፖርት ወጭ ያለባት ዳዕዋና ሰርግ ባልሰማ ignore የምትገጭ
ስግብግብ አትሁን።
ሰርግ ማለት ጥሪ ማክበር ነው ብሎም ዳዕዋ ነው።
ዱኒያና ብርን በአንተ ብልጠት ልታካብታት አትችልም። ኪስህ ጨምድደህ ያሰቀረሃትን ብር እዚሁ ከላላ ሆነህ ለምን እንደምታወጣት የአርሹ ባለቤት ያውቃል።
ደግሞም ግዴታህ ነው።
ያውልህ አንብበው
👌قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
«إِذَا دُعِيَ أَحَدُكُمْ إِلَى الْوَلِيمَةِ فَلْيَأْتِهَا»
"አንዳችሁ ወደ ወሊማ (የሰርግ ግብዣ) ሲጠራ ይገኝበት።"
— البخاري, ومسلم
እንዲሁም፦
👌«وَمَنْ لَمْ يُجِبِ الدَّعْوَةَ فَقَدْ عَصَى اللَّهَ وَرَسُولَهُ»
"ግብዣውን ያልተቀበለ አላህንና መልእክተኛውን አልታዘዘም።"
—البخاري
👉የሱፍይን ባህሪ አትላበስ።
ወጭ የሌለበት ትሪ ላይ ቂልጥጥ
ወጭ ያለበት ትሪ ላይ ስትደረስ ፍጥጥ👀👀👀👀👀
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ይደብራ ይደብራል ይደብራል
የሰለፍዮች ሰርግ " ዳዕዋ ነው"
ሰምተሃል!
አቡ አምሪላህ
https://t.me/abuamrullah 425 · 03:31 أ Audio ለጦሳ ጠላቶች.mp3 · 15.2 MB · click to show ⭕️የጦሳን ፕሮ ባልተፈቀደና
በአፀያፊ ቦታ ላይ በመለጠፍ
ሰለፍዮች እንደሰሩት ለማስመሰል
የሚሞከረውን አኩይ ተግባር
ሰለፍዮችን እንደማይመለከት
ተገልፆበታል።
ጉዳዩ
የጀምዕዮች
የሃጃዊራዎች
የአህባሾችና
በአጠቃላይ የሂዝብዮች ተግባር ነው
ስለዚህ
አላህን ፍሩ ነው የምንላቸው።
ርዝመት 00:16:00 ብቻ
አቡ አሚራ
https://t.me/abuamrullah 3 · 381 · 19:14 أ Audio ሰኔ እና ሰኞ―አቡ አሚራ.mp3 · 10.4 MB · click to show ⭕️ሰኔና ሰኞ አንድ ቀን በመዋሉ
አቧራ ለሚያጨሱ ሁሉ
⭕️እንደ እስልምና ህግና አስተምሮት
ይህ ነገር ምንም አይነት ተፅዕኖ
የለውም።
⭕️ሰኞና ሰኔን በዚህ ልክ ማሰብ
ልክ እንደ ፅልመቱ ዘመን ሰዎች
እምነት ይሆናል።
⭕️የፊርዓውንና የህዝቦቹ አመለካከትና
እምነት ነው።
⭕️ይህን ብልሹ ዕምነት
እንራቀው እንጠንቀቅ
ከሸሪዓቺን ጋር እንተዋወቅ
ከሸሪዓችን ጋር እንግባባ
ከሸሪዓችን ጋር እንናበብ
👌وقال صلى الله عليه وسلم
«لا عَدْوَى، ولا طِيَرَةَ، ولا هَامَةَ، ولا صَفَرَ»
رواه البخاري ومسلم
ርዝመት 00:11:00 ብቻ
👍 በወንድ አቡ ዓምሪ الــــلــــه
https://t.me/abuamrullah 1 · 430 · 18:52 أ Audio ኹጥባ አቡ አሚራ.mp3 · 16.2 MB · click to show 👌هذه خطبة جمعة ⭕️👀
بعنوان ..
الْمخرج من الفتن في سورة الكهف
ከፈተና ማምለጫዎች
በሱረቱል ከህፍ ውስጥ
بأخينا الفاضل والداعي إلى الله .
أبي أمر الله محمد كلالا
حفظه الله تعالى ورعاه
👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا
في مسجد الفرقان
ከላላ ፉርቃን የተደረገች
👉 በኡስታዝ አቡ አምሪላህ
ከላላ አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 00:17:35 ደቂቃ ብቻ
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/kelalaFurqan 1 · 438 · 10:32 أ ⭕️።።።።።።።።ትነበብ።።።።።⭕️
አብሽር ሀቢቢ አላህ ዘንድ ለመወደድ ልፍ
ሰው የፈለገውን ያክል ያሲር ይምከር ይልፋ
ለማንኛውም👇
የነገውን የደገሩን ፕሮግራም ለሰኞ
ለማዘግየት በአንዳንድ ነገራቶች ተገደናል።
ስለዚህ የቅርብ እንግዶች ነገን በሰኞ ቀይሩት።
ገጠር ላሉ ወንድሞች ንገሯቸው እንዳይለፉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ
..العمران....140
እናማ ተረጋጋጉ አብሽሩ
(كُلُّ آتٍ قَرِيبٌ)
አቡ ዓምሪላህ
https://t.me/abuamrullah 285 · 17:52 ا السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለ ደ ገ ር ለሽርኩ መናኸሪያ ዳዕዋ መቋቋም የተደረጉ ሰበቦች
ሁሉም ባይገለፅም ዳዕዋ ለመቋቋም
ሰበብ አለዉና ከጉድለቴ ጋር ከ الله በታች የተደረጉትን ሰበቦች ላካፍላችሁ ወደድኩኝ
👌🗻_ መቼም ደገር ሲባል ማንኛዉም ሰዉ የሱና ርዝራዠ ያለዉ ሰዉ ተዉሂድ ትዝ አይለዉም ።
የ الله ፍቃድ ሆኖ ሱንዮችም እንዳሉ ትዝ ይበለን ለማለት ነዉ ።
ለዚህ ሁሉ ሰበብ ከ الله በታች የሁሉም ሰዉ ተጋድሎ አለበት ይታወቃል እንድሁም የኡስታዛችን أبو نبراس ሰበብ እና ተዉሂድ ሀገሪቱ ላይ እንድቋቋም የምንግዜም ህልሙ እንደ ነበር በተግባር አሳይቶናል።
-------- _--------
👌🗻_ ከዚህ ሰበብ ቡሀላ የالله ፍቃድ ሆኖ ወንድሞችም ተቋቁመዉ መስጅዳቸዉ ላይ የالله ቃል የነብዩ ሀድስ ይነገርበታል ይህ የالله ቱርፋት ነዉ ። الحمدلله እንደሚታወቀዉ ዳዕዋ ሰለፍያ አይደለም ደገር ለምዕራብ ወረዳዎች እንግዳና ያልታሰበ እንድሁም ጉድ ሲያስብል የነበረ የቅርብ ትዝታ ነበር ።
---------—-_------
👌🗻_ አሁንም በተለያየ ቦታ ለሰለፍያ መስፋፋት የወንድሞች ትግል ትልቅ ዋጋ እንዳለዉ ከ ደ ገ ር ተምረናል። ከደገሮች የተማርነዉ ምን ነበር ለማስታወስ ያክል መንሀጅ ሳይገባቸዉ ሳይረዱ መጠየቅና ሀቅ የት እንዳለ መፈለግ በጣም ፍላጎታቸዉ ነበር ። እንድሁም በሆነ አጋጣሚ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ በዛ መስመር ከመጣ ዳዕዋ አድርጎ መሄድ እንዳለባቸዉ የአብዘሀኛዎቹ ወጣቶች ፍላጎትና ሀሳብ ነበር ይህ ትልቅ የሆነ ለዳዕዋቸዉ ከረዳቸዉ ዉስጥ ነዉ ። እና ፍላጎታቸዉ ከሆነ አድርጎላቸዉ ነበርን ለሚለዉ አወን
------------_-------
👌🗻_ ከለታት አንድ ቀን ከጃማ ወደ ከለላ ሲመጣ ሲሄድ አንድ ቀን ትልቁ መስጅድ ዳዕዋ አደረገ ኡስታዝን የሚወድም የማይወድም በስርዓት አዳምጠዉ እጅግ ከመማረካቸዉና የዳዕዋ ፍላጎት ከመኖራቸዉ ጋር ከፈጅር ቡሀላም ይደገም የሚልም ነበር ❗️
ለጠላቱም ቆንጣጭ ያለበትን ኮርኳሪ ለማለት ነዉ
ለወዳጁም አንጀት አድርስ የሆነ ዳዕዋ ስለነበረ ሁሉም ማር ማር እንዳላቸዉ ኡስታዝም ተለያቸዉ ።
-------------_--------
👌🗻_ ተከተሉኝማ እንግድህ ለደገሮች ዳዕዋ መናፈቅ ጀመራቸዉ አንዳንድ ወንድሞችም ወደ ከለላ ሄድ በማለት ከወንድሞቻቸዉ ዳዕዋን እየሰሙ መመለስ ጀመሩ መንሀጅን ቀመስ ሲያደርጉ የጀምዕይና የኢኽዋን የዳዕዋ ሁኔታ በጭራሽ አልሄደላቸዉም ምክንያቱም የሰለፍዮችን ዳዕዋ ሰምቶ ያጣጣመ የሂዝብያን ዳዕዋ መስማት የምታቀዉን ነዉ የሚያስጠፋህ ❗️ ነዓም በዚሁ መካከል አንድ በጣም አደገኛ የሆነ ነገር ተፈጠሮ ነበር
----------_---------
👌🗻_ እሱም ምን መሠላችሁ ይህ ዳዕዋ የናፈቀዉ ትዉልድ ኡስታዞች በምዕራብ እየዞሩ ዳዕዋ ሲያደርጉ እኛም ጋር መመጣት አለበት አሉ የደገር ወንድሞች እኛም ነገርናቸዉ አይ ምን አልባት እሺ ላይሉ ይችላሉ ባለፈዉ ዳዕዋ ያስደረጉኝ ደንገት ስለሆነ ነዉ ተባሉ በዚህ መካከል ወንድሞች በጭራሽ ማንም አያገባዉም ሲጀመር የመስጅዱን ኢማም እኛ እንነግረዋለን ከዛ ዉጭ ማንም አይናገር አሉን እሱ እሺ ይላል ሲባሉ አወን አሉ ጠይቁ ተባሉ ጠየቁ እሺ ብሏል አሉ
ተከተለኝማ የመጥፎ ሰዎችን አካሄድ
------------_------
2 · 281 · 02:53 أ أ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🖊👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🔺
👌ውድና የተከበራችሁ አባት እና እናቶቻችን ወንድምና እህቶቻን ሆይ ታላቅ የፈትዋ ፕሮግራም እንዳለ ልናበስራችሁ እንወዳለን..... ጊዜያችንን በከንቱ ከሚያባክኑ ነገሮች ወጥተን በዕውቀት የምንታነፅበትና የሸሪዓ ጥያቄዎቻችንን የምንፈታበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶላችኋል።በከንቱ ቪዲዮዎችና በማይረቡ ወሬዎች የምናባክነው እያንዳንዱ ደቂቃ ነገ በአኺራ ያስጠይቀናል። ዛሬ ግን ይህንን የባከነ ጊዜ በዕውቀት ብርሃን የምንቀይርበት ታላቅ ዕድል ነው.
🔴➣ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ቀን እና ሰአት ዛሬ እሁድ በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ሐምሌ 5/11/2018....ከምሽቱ 3:00ላይ የሚደረግ ይሆናል..
🔺በሒጅሪያ ደሞ👇
🔺 اليوم هو الأحد، 27 محرم 1448 هـ
🔺
🔴➣ፈትዋው የሚሰጠው በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ነው ሁላችሁም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ ጋብዘናችኋለ
🔴➣ውድ ሰለፍዮች ሆይ መልካም ነገርን ለራስ ብቻ መመኘት የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ይህን መልእክት ሸር Share ሳታደርግ ዝም ብለህ አትለፈው...⭕️➤ደዕዋችንን ከሴረኞች ከወሬኞች ከሆዳሞች ከነገረኞች ከፖለቲካ ቅጥረኞች ይጠብቅልን ። በየገጠሩ የሚታገሉ የተውሒድ አርበኞቻችንን አንተው ጠብቃቸው ተቀበላቸው ጀነትን ወፍቃቸው አንተው አግዛቸው ....❗️❗️❗️❗️
🔺➤እስኪ ቀና እንበል ከዚያ ጦሳ ማዶ
🔺➤ከሚታጨድበት የእውቀት ሰንደዶ
🔺➤አሉ ብዙ ጀግኖች ሁሌ የሚናፈቁ
🔺➤የተውሂድ የሱናን ትጥቅን የታጠቁ
🔺➤ከሽርክ ከቢድአ የሚያስጠነቅቁ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 93 · 09:42 أ 🗻__ይቺን አድስ የሀገራችንን ቻናል ገባ እያላችሁ አሳድጓትማ ❗️
🗻__በالله ፍቃድ ዳዕዋዉን የሚኻድም በሱ መንግድ ላይ የሚታገሉትን ያደርግበታል እኛ ከዘንጊዎች እንዳንሆን በመንገዱ መታገል አቅቶን ሌላን ከማምጣቱ በፊት በመጠንከር እራሳችንን እንፈትሽ ❗️
بارك الله فيكم
👌_ እንደሚታወቀዉ ሁሉም ሰለፍያን የአህሉ ሱናን አካሄድ ለራሱ የተረዳ የሆነ አካል በተለያየ የትዉልድ ቦታዉ እንገባለትና ማህበረሰቡ ተዉሂድን እንድረዳለት ጉጉት አለዉ ለዚህ ሁሉ ግን ሰበብ መሆነ ግዴታ ነዉ የቻልነዉን ሰበብ እናድርስ
https://t.me/dawaselefyabeesola 1 · 180 · 09:44 أ 👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👋
📢 የአዲስ ቂረዓትና ሙጧለዓ 📢
በዚች አዲስ ቻናላችን አላህ ባገራልን ልክ አጫጭርና ጠቃሚ ሪሳላዎችን በጋራ የምንሟጠልበት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
📚 የምንጀምራት ኪታብ
የኪታቡ ስም:
📖 «ኹዝ አቂደተክ» አቂዳህን ያዝ (የአቂዳህ መመሪያህ) የምትለዋን
: ✍️ የሸይኽ መሐመድ ጀሚል ዚይኑ (ረሒመሁላህ)ን ነዉ
ይህችን ኪታብ ለየት የሚያደርጋት ምንድን ነው?
ልንይዘው የሚገባንን የእምነት (የአቂዳ) ክፍል በጥያቄና መልስ መልክ ያዘጋጀች በመሆኗ ለመረዳት በጣም ምቹ ናት።
👥 ይህ ፕሮግራም ለማን ነው
ለጀማሪዎች: በአጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ ጠቃሚ እውቀት (ፈኢዳ) ለመቅሰም በጣም አመቺ ናት።
ለቀሩት (ለቀደሙት): ደግሞ ሪቪው (ሙጧለዓ) የሚሆንበት ምርጥ አጋጣሚ ነው።
⏰ ሀሙስ እንጀምራታለን ኢንሻ الله
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር: ⏱️ ከምሽቱ 4:00 እስከ 4:30
በሳዑዲ ሰዓት አቆጣጠር: ⏱️ ከምሽቱ 10:00 እስከ 10:30
⚠️ ማሳሰቢያ፡ ሰዓቱ የሚመቻችሁ ብቻ ቀድማችሁ በመግባት የዚህ ኸይር ስራ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!
🔗 የቀጥታ ስርጭት ሊንክ
👉 Https://t.me/dawaselefyabeesola 👈
💐 ባረከላሁ ፊኩም! ይህንን መልካም ጥሪ ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይሩ ተካፋይና አጋር ይሁኑ! 💐
248 · 13:24 أ أ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
--------—---------------------
✨ አስደሳች አድስ ደርስ በቴሌግራም ቻናላችን! ✨
-=----------------------------------
📚 የኪተብ ስም ፦ «አል-መንሀጁ ሊል-ፊርቀቲን-ናጂያ ወ-ጧኢፈቲል-መንሱራ»
✍️ ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ጀሚል ዘይኑ (ረሒመሁላህ)
------------------------------------------
ምን አልባት ለአድስ ጀማሪዎች ለረጅም ጊዜ ሲጠብቅ የነበረ ሊሆን ስለሚችል እንሆ እንጠቀም እንሟጠል።
---------------------------------------------
🌟 የዚህ ትምህርት ልዩ የሚያደርጉት ነገሮች፦
📖 ኪታቡን ቀደም ሲል ያልቀሩት አዲስ ጀምረው በደንብ ለመረዳት የሚችሉበት አጋጣሚ ነዉና እንጠቀም إن شا ءالله
---------------------------------------------
🔍--- እያንዳንዱን ክፍል በተረጋጋና በጥልቀት (በመሟጠል) የሚዳሰስበት
💡 የዐቂዳና የመንሀጅ መሠረታዊ እውቀቶችን በቀላል አቀራረብ የሚያስጨብጥ
---------------------
🎯 ዓላማችን፦ ትምህርቱን በጥራት ተከታትለን፣ ጨርሰን ከሚጠቀሙትና በተግባር ከሚያውሉት እውነተኛ ስኬታማዎች መካከል መሆን አላማችን እንደሆነዉ ሁሉ الله ይበልጥ የሱ ፍቃድ በላጭ ነዉና የالله ን እገዛ እንጠይቀዋለን
📅 ትምህርቱ ነገ ሰኞ ማታ ከምሽቱ በሳዑድ 10:00 (በኢትዮጵያ 4:00 ስዓት) ይጀመራል።
----------------
በታናሹ ወንድማችሁ አቡ ሰልማን አወል ዩሱፍ
👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ!
የቻናል መገኛችን
🩲
https://t.me/dawaselefyabeesola
-------------=
🩲
https://t.me/dawaselefyabeesola 3 · 1.6K · 16:09 أ ▪️--ሐምዛ ቢን አብደል ሙጦሊብ
▪️--ሙስዐብ ቢን ኡመይር
▪️--ሐንዟላ ቢን አቢ ዓሚር
▪️---ዐብደላህ ቢን ጃህሽ
▪️---አነስ ቢን ነድር
▪️--ሰዕድ ቢን አቢ ራቢዕ
-----_-
👌 ---- ይህ ቦታ በሳኡድ በመድና የሚገኝ ሲሆን ታላላቅ የነብዩ ሱሀብዮች የሞቱበት የመቃብር ቦታ ነዉ ። በመቃብሩ አጥር ላይ የተሠጠ አጠር መጠን ያለ ብዙ መልዕክት የያዘ
--__--------
👌 ---_ ግን በጣም በየቀኑ ይህንን ስፍራ ለማየትና ለመጎብኘቴ ከተለያዩ ሀገራት ይመጣሉ ።
----በጣም ዉስጥ ከሚያስደስት ነገር ሁሉ ይህንን መርህ ማስቀመጣቸዉ በጣም እጅግ ነገራቶች አቅጣጫ እንዳይስቱ ገዢ መርህ ተቀምጧል الحمدلله ።
ከተቀመጡት መርሆች ዉስጥ
👌----መቃብሮችን መጎብኘት በነቢዩ ትዛዝ ተፈቅዷል
የመቃብር ቦታዎችን ለመጎብኘት ብቻ ተብሎ ረጅም ጉዞ ሳይደረግበት ማለት ነዉ ።
መቃብርን መጎብኘት ለሁለት ነገሮች የተደነገገ ነው።
1ኛ በመቃብር ውስጥ ላሉት ሰላምታ ማቅረብ እና ለእነሱ ዱዓ ማድረግ ነዉ ።
-
👌----_ነቢዩም እንዲህ ይሉ ነበር፡ እናንት የመቃብር ኗሪዎች ሆይ ሰላም በእንተ ላይ ይሁን እኛም በአላህ ፈቃድ ከእናንተ ጋር ተቀላቃዮች ነን አላህ ለኛም ለእናንተም ምህረትን እንዲሰጠን እንለምናለን ይሉ ነበር )
------
2ኛ ---- ነብዩ እንድህ ይላሉ («እኔ ከመቃብር ጉብኝት ከልክያችሁ ነበር፤ አሁን ግን ጎብኙአቸው፤ መዘየራችሁ አኼራን ያሳስባችኋልና አሉ )
--------
👌---ነገር ግን መቃብሮችን መዳሰስ መደባበስ ለበረከት ማለት ነዉ አዲስ የተፈጠረ ቢድዐ ነው፣ አይፈቀድም፤ ይህም ከሽርክ መንገዶች ሰበቦች አንዱ ነው። ይላል ትክክል
👌--
https://t.me/abuselman_awel 1 · 334 · 08:42 أ Audio አህመድ ደገር.mp3 · 22.2 MB · click to show Audio አቡ አምሪላህ.mp3 · 27.6 MB · click to show 220 · 18:01 أ 🪢السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መልዕክት ለከላላ ሰለፍዮች በአጠቃላይ
ወንድማችን አረቡ ሳላይሽ ዛሬ ከጁሙዓ ሶላት
በኋላ ምሳ መጥታችሁ―――― ስላለ ላልሰሙት
በመንገር የወንድማችንን ጥሪ መልስ እንስጥ።
وَإِذَا دُعِيَ أَحَدُكُمْ فَلْيُجِبْ
“ከእናንተ አንዱ ሲጠራ ጥሪውን ይቀበል።”
— ሶሒሕ ሙስሊም
https://t.me/abuamrullah 248 · 04:00 أ »»»»»አስደሳች ዜና«««««««
አሰላሙ አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ለከለላ ሰለፍዮች እና አካባቢዋ
ማህበረሰብ በሙሉ
የተማሪዎች ምዝገባን ስለማሳዎቅ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የከለላ ፉርቃን መድረሳ ባለፈው አመት ማለትም በ2018 E.C ተማሪዎችን ተቀብሎ ከKG ጀምሮ እስከ 1ኛ ክፍል አለማዊ ( acadamic) እና ሀይማኖታዊ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል ።
በመሆኑም በዘንድሮው አመት ማለትም በ2019 E.C ከKG ጀምሮ እስከ 2ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአካል በመገኘት ከነሃሴ 26/2018 እስከ መስከረም 01/2019 ድረስ ፉርቃን መድረሳ መጥታችሁ ታስመዘግቡ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን።
የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች
ቁርዓን ከቃዒዳ እስከ ሂፍዝ
አማርኛ
English
ሒሳብ
አረብኛ ፅሁፍ
አቂዳ ትምህርት
ተርቢያ ራሱን ችሎ
መሆኑን በማወቅ ለልጆቻችን አስፈላጊውን ማቴሪያል በማሟላት ለልጆቻችን ለውጥ ሰበብ እንሁናቸው በማለት እድሉን ወደ እናንተው ዘርግተናል።
ማሳሰቢያ: 👇
🫰የመመዝገቢያ ቦታ ፉርቃን መድረሳ
🫰የመመዝገቢያ ሰአት ከጧቱ 2:00—6:00
🫰የመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር
ለበለጠ መረጃ
በ 0921258104
0921257074
በመደወል አረጋግጡ
https://t.me/abuamrullah 193 · 08:39 أ File 4_6015113616582254731_260427_201417 (1) (1).pdf · 75.7 MB · click to show 1 · 218 · 18:53 أ Audio አቡ አሚራ(2).mp3 · 21.3 MB · click to show 👌هذه خطبة جمعة
✍مع ترجمة الأمهرية
بعنوان .. 👇
فِي خَطَرِ الشِّرْكِ، وَوُجُوبِ الْبَرَاءَةِ مِنَ الشِّرْكِ وَأَهْلِهِ، وَالدَّعْوَةِ إِلَى التَّوْحِيدِ
የሽርክ አደገኝነት ከሽርክና
ከባለቤቶቹም መጥራት
እንድሁም ወደ ተውሂድ ስለመጣራት
በሚል ርዕስ
بأخينا الصغير والداعي إلى الله .
أبي أمــــــر الــــلـــــه الكلالي
حفظه الله تعالى ورعاه
👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا
በከላላ ፉርቃን የተደረገች
👉 በወንድማችን አቡ አምሪ الله
ከላላ አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 00:23:00 ደቂቃ ብቻ
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/kelalaFurqan 241 · 11:39 أ Audio خطبة أبو أمر الله.mp3 · 29.0 MB · click to show 👌هذه خطبة جمعة
✍مع ترجمة الأمهرية
بعنوان .. 👇
عَنْ حُقُوقِ الْوَالِدَيْنِ وَحُدُودِ طَاعَتِهِمَ
ስለ ወላጆች ኃቅና እነሱን እስከ ምን
ድረስ መታዘዝ እንዳለብን
እነሱን
በመልካም ነገር መታዘዝ
መንከባከብ እንዳለብን
ለነሱ ዳዕዋ ማድረስ እንዳለብን
አላህን በማመፅ እሽ እንደማንላቸው
የተዳሰሰበት ኹጥባ
بأخينا الصغير والداعي إلى الله .
أبي أمــــــر الــــلـــــه الكلالي
حفظه الله تعالى ورعاه
👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا
በከላላ ፉርቃን የተደረገች
👉 በወንድማችን አቡ አምሪ الله
ከላላ አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 00:30:00 ደቂቃ ብቻ
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/kelalaFurqan 1 · 233 · 11:26 👉 👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👌⭕️ጦሳ ማዶ‼️
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👌አል መንጀኒቅ‼️
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አብዲል ፈታህ ሙሀመዲ ሱሩር ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አቡ አነስ ኑረዲን ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ማሂ አብዲል ከሪም ደሴ
👌🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ወሎ ከላላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ወሎ ገነቴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን ወሎ አቀስታ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አነስ ይማም ወሎ ጊራና
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ወሎ ደሴ ገራዶ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ሸይህ በድሩ ደሴ ገራዶ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡል አባስ ወሎ ሀርቡ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር አፋር ሰመራ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመዲ ሸሪፍ
ዱባይ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ ሳኡዲ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ዩስራ ሙራድ ወሎ ልጓማ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ነዋስ አብዳረዛቅ ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ አህመድ ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ስታዝ አቡ ፈይሶል አህመድ ወሎ ልጓማ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሰኢድ ወሎ ሀይቅ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ ወሎ አልቡኮ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ ወሎ ከላላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡ ሰልማን አወል ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የሴቶች ጀመዓ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የአቡ ናሙስ ፍሬወች
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ወንድም ቃሪዕ አቡ ዙበይር
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ደዕዋ በሀቅ እጂ በተልቢስ አይሆንም
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ደዕዋ ሰለፍያ ከቦሩ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ወንድም አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ጊንባ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌹العلم نُورً📚
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አቡ ኢምራን ሁሴን
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አቡ ረያን ደሴ መስጂደል አቅሷ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኡስታዝ አቡል ሀሪስ ሰንዳፋ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አቡ የህያ ኢድሪስ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የሰለፍይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቸው
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ደዕዋ ሰለፍያ መቅደላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈትዋወች
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ደዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አድስ አበባ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ኢማሙል ዋድዕይ ኢስላማዊ እስቱዲዮ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👌በየቦታው የብዙ ኡስታዞች እንዲሁም ወንዲሞች ቻናል ይኖራል በቀጣይ ጠብቁን ቢኢዝኒላህ ኢንሻ አሏህ
👌 ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉት👌
122 · 08:07 👉
👉 👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1 176 members
Type channel
ID 2289546135
Members 1 176
An open public feed from the search index
ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled.
Times are UTC.
Public content only, official Telegram API.
About ·
FAQ ·
What we do not do ·
Remove a page ·
Catalog ·
Search ·
How we count