Web appOpen in Telegram

Postالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

26 June 2026
ا
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ ደ ገ ር ለሽርኩ መናኸሪያ ዳዕዋ መቋቋም የተደረጉ ሰበቦች ሁሉም ባይገለፅም ዳዕዋ ለመቋቋም ሰበብ አለዉና ከጉድለቴ ጋር ከ الله በታች የተደረጉትን ሰበቦች ላካፍላችሁ ወደድኩኝ 👌🗻_  መቼም ደገር ሲባል  ማንኛዉም ሰዉ   የሱና  ርዝራዠ  ያለዉ ሰዉ  ተዉሂድ ትዝ አይለዉም ። የ الله  ፍቃድ ሆኖ  ሱንዮችም እንዳሉ   ትዝ ይበለን ለማለት ነዉ ።  ለዚህ   ሁሉ ሰበብ  ከ الله  በታች የሁሉም ሰዉ ተጋድሎ አለበት  ይታወቃል  እንድሁም የኡስታዛችን  أبو نبراس    ሰበብ   እና ተዉሂድ ሀገሪቱ ላይ  እንድቋቋም   የምንግዜም  ህልሙ እንደ ነበር  በተግባር አሳይቶናል። --------  _-------- 👌🗻_ ከዚህ ሰበብ ቡሀላ  የالله  ፍቃድ ሆኖ  ወንድሞችም ተቋቁመዉ  መስጅዳቸዉ ላይ የالله  ቃል የነብዩ ሀድስ  ይነገርበታል  ይህ  የالله  ቱርፋት  ነዉ ።     الحمدلله     እንደሚታወቀዉ  ዳዕዋ ሰለፍያ አይደለም ደገር   ለምዕራብ ወረዳዎች እንግዳና ያልታሰበ እንድሁም ጉድ ሲያስብል  የነበረ የቅርብ ትዝታ ነበር ። ---------—-_------ 👌🗻_ አሁንም በተለያየ ቦታ ለሰለፍያ መስፋፋት የወንድሞች ትግል ትልቅ  ዋጋ እንዳለዉ ከ ደ ገ ር ተምረናል።    ከደገሮች የተማርነዉ ምን ነበር ለማስታወስ  ያክል   መንሀጅ ሳይገባቸዉ ሳይረዱ   መጠየቅና ሀቅ የት እንዳለ  መፈለግ በጣም  ፍላጎታቸዉ ነበር ።   እንድሁም  በሆነ አጋጣሚ  ኡስታዛችን  አቡ ኒብራስ  በዛ መስመር ከመጣ   ዳዕዋ አድርጎ መሄድ እንዳለባቸዉ የአብዘሀኛዎቹ ወጣቶች ፍላጎትና ሀሳብ ነበር  ይህ ትልቅ የሆነ ለዳዕዋቸዉ ከረዳቸዉ ዉስጥ ነዉ ።  እና ፍላጎታቸዉ ከሆነ አድርጎላቸዉ  ነበርን ለሚለዉ   አወን ------------_------- 👌🗻_ ከለታት አንድ ቀን ከጃማ ወደ ከለላ ሲመጣ ሲሄድ አንድ ቀን ትልቁ መስጅድ ዳዕዋ አደረገ ኡስታዝን የሚወድም የማይወድም በስርዓት አዳምጠዉ እጅግ ከመማረካቸዉና የዳዕዋ ፍላጎት ከመኖራቸዉ ጋር ከፈጅር ቡሀላም ይደገም የሚልም ነበር ❗️ ለጠላቱም ቆንጣጭ ያለበትን ኮርኳሪ ለማለት ነዉ ለወዳጁም አንጀት አድርስ የሆነ ዳዕዋ ስለነበረ ሁሉም ማር ማር እንዳላቸዉ ኡስታዝም ተለያቸዉ ። -------------_-------- 👌🗻_ ተከተሉኝማ እንግድህ ለደገሮች ዳዕዋ መናፈቅ ጀመራቸዉ አንዳንድ ወንድሞችም ወደ ከለላ ሄድ በማለት ከወንድሞቻቸዉ ዳዕዋን እየሰሙ መመለስ ጀመሩ መንሀጅን ቀመስ ሲያደርጉ የጀምዕይና የኢኽዋን የዳዕዋ ሁኔታ በጭራሽ አልሄደላቸዉም ምክንያቱም የሰለፍዮችን ዳዕዋ ሰምቶ ያጣጣመ የሂዝብያን ዳዕዋ መስማት የምታቀዉን ነዉ የሚያስጠፋህ ❗️ ነዓም በዚሁ መካከል አንድ በጣም አደገኛ የሆነ ነገር ተፈጠሮ ነበር ----------_--------- 👌🗻_ እሱም ምን መሠላችሁ ይህ ዳዕዋ የናፈቀዉ ትዉልድ ኡስታዞች በምዕራብ እየዞሩ ዳዕዋ ሲያደርጉ እኛም ጋር መመጣት አለበት አሉ የደገር ወንድሞች እኛም ነገርናቸዉ አይ ምን አልባት እሺ ላይሉ ይችላሉ ባለፈዉ ዳዕዋ ያስደረጉኝ ደንገት ስለሆነ ነዉ ተባሉ በዚህ መካከል ወንድሞች በጭራሽ ማንም አያገባዉም ሲጀመር የመስጅዱን ኢማም እኛ እንነግረዋለን ከዛ ዉጭ ማንም አይናገር አሉን እሱ እሺ ይላል ሲባሉ አወን አሉ ጠይቁ ተባሉ ጠየቁ እሺ ብሏል አሉ ተከተለኝማ የመጥፎ ሰዎችን አካሄድ ------------_------- 👌🗻 _ በዚሁ መካከል ኡስታዝም ሌሎችም ኡስታዞች በስዓቱ ዳዕዋ የነበረዉና ፕሮግራም የተያዘዉ ወግድ ነበር ተመልከቱ ደገር ይህ ሀሳብ ሲነሳ ቀጥታ ኡስታዝ ነስረድን ከለላ ፉርቃን መስጅድ ኹጥባ እንድገባ ተደረገና ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከተወሰኑ ወንድሞችና ኡስታዞች ከነ አቡ አምሪላህ ጋር ደገር ተሄደ ተከትለሄኛል አይደል -----------_--------- 👌 🗻_ከተሄደ ቡሀላ ወንድሞችን አገኘን ኡስታዝም እንዴት ነዉ ቀኑ ጁምዓ ነዉ ማህበረሰብ ይገባል ኢማሜዉን አሁን እኔ እየሰማሁት አዉሩት አላቸዉ ደወሉለት አናገሩት ኡስታዝ ሙስጦፋ መጥት ነበር ዳዕዋ ከሶላት ቡሀላ ያደርጋል አንተን ማስፈቀድ ስላለብን ነዉ አለዉ አንድ ወንድም እሺ አለ እንኳን ሙስጦፋ ማንስ እያደረገ አይደል እንዴ ለምን ለሙስጦፋ ታስፈቅደኛለህ አለዉ እንግድህ ተመልከቱ በጣም እየፈቀደና ደህና ሰዉ ነኝ እያለ ነዉ ያስረዳዉ ተከተለኝ አቦ ------------_-------- 👌🗻_ ከዛ ኡስታዝም በጣም ሀሪፍ ነዉ አለ ሁሉም ኡስታዝ መምጣቱን ያየና የሰማ ዳዕዋዉ የናፈቀዉ ሁሉ ደስ አለዉ እናንተም እያላችሁ ይመስለኛል አይደል ከዛ ገባን መስጅድ ኹጥባ አደረገ ኢማሜዉ ጨረሰ ሁሉም አንድ ነገር እየጠበቀ ነዉ ተደዉሎ ስለተነገረዉ ከሶላት ቡሀላ ዳዕዋ አለ ብሎ እንደሚያስተዋዉቅ የሁሉም ሀሰብ ነዉ በዚህ መካከል ኢማሜዉ ቆመ ምን ሊል ይሆን ----------_-------- 👌🗻_ ከተነሳ ቡሀላ አንድን ግለሰብ ተጣራ ምን አለዉ መሠላችሁ ኑቶሎ ከሶላት ቡሀላ ፕሮግራም አለኝ ብለሁ የለም እንዴ አለዉ ተለቅ ያለ ሰዉየ ነበር በድሜ ሰዉየዉ ደንግጧል ወላሂ ፕሮግራም የለዉም ማን አለዉ አንቱ ኑቶሎ አለዉ ሳይወድ በግድ ወደ መድረክ ወሰደዉ አያችሁ የተንኮል ጥግ በስዓቱ የሚያናድድ ነገር አለዉ በሀቂቃ የማሽነት ስራ ነዉ የተሰራዉ ግን ጥሩ ጎንም ነበረዉ ተከተለኝማ ----------_--------- 👌🗻_የሚያናድደዉ ዳዕዋ አለመደረጉ እንድሁም የማሽነት ስራ ሲሰራ ተራ ማህበረሰቡ እንደተሸወዱ አለማወቃቸዉና እንዳታለላቸዉ አለማወቃቸዉ ያናድዳል -----------_-------- 👌🗻 _ በዚሁ መካከል የማሽነት ስራ የሰራዉ ሰዉየ ላይ እነዚህ ወጣቶች ቂረዓት ይቀሩ ነበር እንደዚህም ይሰራል ብለዉ አልተረዱም በጭራሽ ስለሚያቀራቸዉም ዉሸት ሀራም ነዉ ስለሚላቸዉም እኔ ዳዕዋ አልከለክልም ሙስጦፋን እንዴት እከለክላለሁ ማለቱን እነዛ ወጣቶች ሰምተዉታል ዉሎ ሳያድር ሲቀደድ ሲያዩት እንዳ አሮጌ ቁና አሽቀንጥረዉ የአንተ ቂረዓት በአፍንጫቸን ይዉጣ ብለዉ አራገፉት እና ምን ተፈጠረ -----------_-------- 👌🗻_ እና ያልታሰበና የማሽነት ስራን ሲሰራ ወንድሞች ምንም አይነት ነገር እንዳትናገሩ አርፋችሁ ዉጡ ተባባሉ የሆነ ቦታ ተሰበሰቡ ማህበረሰብ ዳዕዋ ቀረበት እንጅ አሁን እንዴ አይን ብሌን የምንሳሳላቸዉ ወንድሞች ዳዕዋቸዉን ሰሙ ማድረግ ያለባቸዉን ተነገራቸዉ አሁን አሉበት ደረጃ ደረሱ ያም የታገደ ህዝብ ነፃነቱን አዉጆ ወደ ዳዕዋ ሰለፍያ እየመጣ ነዉ ። ስለዚህ አንድ ሰዉ አደገኛ ነኝ ብሎ ሴራን ለሚጎነጉን አካል አትጨነቅ የራሱ የምቀኝነት ቅንቅን እየበላዉ ነዉ ። እንኳን እሱ አደገኛ የነበሩት በነብዩ ዘመን የነበሩ ሙናፊቆች በይፋ ታዉቀዋል። أخوكم الصغير أبو سلمان أول يوسف 👌🗻_https://t.me/abuselman_awel 👌🗻_https://t.me/abuselman_awel
2 · 574 ·

Nearby in the feed

أأبو أمر الله السلفي⭕️።።።።።።።።ትነበብ።።።።።⭕️ አብሽር ሀቢቢ አላህ ዘንድ ለመወደድ ልፍ ሰው የፈለገውን ያክል ያሲር ይምከር ይልፋ ለማንኛውም👇 የነገውን የደገሩን ፕሮግራም ለሰኞ ለማዘግየት በአንዳንድ ነገራቶች ተገደናል። ስለዚህ የቅርብ እንግዶች ነገን በሰኞ ቀይሩት👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹🖋ኡስታዜ ጀግና ነው✔ #ለአቡ_ኒብራስ_አድርስልኝ 🎤አቡ ቢላል ልጓማ https://t.me/alqariabuyusra/4686
this message
أأبو أمر الله السلفيፈታ በሉልኝ ፈታ ልበል ፈታ በሉ ፈታ ይበሉ ፈታ እንበል በቁርዓን የሊንከ ሰለባና ――― ዎች ስርዓት‼ https://t.me/abuamrullahأأبو أمر الله السلفيየጁሙአ ኹጥባ በኡስታዝ አቡ አምሪላህ حفظه الله ደገር በመስጅደ ነስር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewa_selefya_be_deger https://t.me/daewa_selefya_be_deger
👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹@httpsdaewaselefyabedeger · channel · News
1 175subscribers89average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count