Web appOpen in Telegram

Post»»»»»አስደሳች ዜና«««««««

1 September 2026
أ
Link
click to show
»»»»»አስደሳች ዜና«««««««        አሰላሙ አለይኩም                   ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለከለላ ሰለፍዮች እና አካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ              የተማሪዎች ምዝገባን ስለማሳዎቅ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የከለላ ፉርቃን መድረሳ ባለፈው አመት ማለትም በ2018 E.C ተማሪዎችን ተቀብሎ ከKG ጀምሮ እስከ 1ኛ ክፍል አለማዊ ( acadamic) እና ሀይማኖታዊ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል ። በመሆኑም በዘንድሮው አመት ማለትም በ2019 E.C  ከKG ጀምሮ እስከ 2ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአካል በመገኘት ከነሃሴ 26/2018 እስከ መስከረም 01/2019 ድረስ ፉርቃን መድረሳ መጥታችሁ ታስመዘግቡ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን። የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች ቁርዓን ከቃዒዳ እስከ ሂፍዝ አማርኛ English ሒሳብ አረብኛ  ፅሁፍ አቂዳ ትምህርት ተርቢያ ራሱን ችሎ መሆኑን በማወቅ ለልጆቻችን አስፈላጊውን ማቴሪያል በማሟላት ለልጆቻችን ለውጥ ሰበብ እንሁናቸው በማለት እድሉን ወደ እናንተው ዘርግተናል። ማሳሰቢያ: 👇   🫰የመመዝገቢያ ቦታ ፉርቃን መድረሳ 🫰የመመዝገቢያ ሰአት ከጧቱ 2:00—6:00 🫰የመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር ለበለጠ መረጃ                    በ 0921258104                        0921257074 በመደወል አረጋግጡ https://t.me/abuamrullah
193 ·

Nearby in the feed

أأبو أمر الله السلفيሰንበት ያለች ነሲኃ በከላላ ፉርቃን መስጅድ በወንድም አህመድ ደገር https://t.me/abuamrullahأأبو أمر الله السلفي🪢السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መልዕክት ለከላላ ሰለፍዮች በአጠቃላይ ወንድማችን አረቡ ሳላይሽ ዛሬ ከጁሙዓ ሶላት በኋላ ምሳ መጥታችሁ―――― ስላለ ላልሰሙት በመንገር የወንድማችንን ጥሪ መልስ እንስጥ። وَإِذَا دُعِيَ أَحَد
this message
أأبو سلمان أول السلفي👆👆 👆👆 ​«منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة» ኪታቧ እጃችሁ ላይ የሌላችሁ ተጠቀሟት ▪️--https://t.me/dawaselefyabeesola?livestreamأأبو أمر الله السلفي👌هذه خطبة جمعة ✍مع ترجمة الأمهرية بعنوان .. 👇 فِي خَطَرِ الشِّرْكِ، وَوُجُوبِ الْبَرَاءَةِ مِنَ الشِّرْكِ وَأَهْلِهِ، وَالدَّعْوَةِ إِلَى التَّوْحِيدِ የሽርክ አደገኝ
👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹@httpsdaewaselefyabedeger · channel · News
1 176subscribers123average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count