Web appOpen in Telegram

Post▪️--​ሐምዛ ቢን አብደል ሙጦሊብ

26 August 2026
أ
Photo
click to show
▪️--​ሐምዛ ቢን አብደል ሙጦሊብ ▪️--​ሙስዐብ ቢን ኡመይር ▪️​--ሐንዟላ ቢን አቢ ዓሚር ▪️​---ዐብደላህ ቢን ጃህሽ ▪️​---አነስ ቢን ነድር ▪️​--ሰዕድ ቢን አቢ ራቢዕ -----_-     👌 ----  ይህ ቦታ በሳኡድ  በመድና የሚገኝ ሲሆን   ታላላቅ የነብዩ ሱሀብዮች  የሞቱበት   የመቃብር ቦታ ነዉ ።  በመቃብሩ አጥር ላይ የተሠጠ አጠር መጠን ያለ ብዙ መልዕክት የያዘ --__-------- 👌 ---_  ግን በጣም  በየቀኑ ይህንን ስፍራ ለማየትና ለመጎብኘቴ  ከተለያዩ ሀገራት ይመጣሉ  ። ----በጣም  ዉስጥ ከሚያስደስት ነገር ሁሉ  ይህንን መርህ ማስቀመጣቸዉ  በጣም  እጅግ  ነገራቶች አቅጣጫ እንዳይስቱ  ገዢ መርህ ተቀምጧል الحمدلله  ።       ከተቀመጡት መርሆች ዉስጥ 👌​----መቃብሮችን መጎብኘት በነቢዩ    ትዛዝ ተፈቅዷል የመቃብር ቦታዎችን ለመጎብኘት ብቻ ተብሎ   ረጅም ጉዞ ሳይደረግበት  ማለት ነዉ ። ​መቃብርን መጎብኘት ለሁለት ነገሮች የተደነገገ ነው። ​1ኛ በመቃብር ውስጥ ላሉት ሰላምታ ማቅረብ እና ለእነሱ ዱዓ ማድረግ ነዉ ። - 👌----_ነቢዩም  እንዲህ ይሉ ነበር፡  እናንት የመቃብር ኗሪዎች  ሆይ  ሰላም በእንተ ላይ ይሁን እኛም በአላህ ፈቃድ ከእናንተ ጋር ተቀላቃዮች ነን   አላህ ለኛም ለእናንተም ምህረትን እንዲሰጠን እንለምናለን ይሉ ነበር ) ------ 2ኛ ​----  ነብዩ እንድህ ይላሉ    («እኔ ከመቃብር ጉብኝት ከልክያችሁ ነበር፤ አሁን ግን ጎብኙአቸው፤  መዘየራችሁ  አኼራን ያሳስባችኋልና አሉ ) -------- 👌---ነገር ግን ​መቃብሮችን መዳሰስ መደባበስ ለበረከት ማለት ነዉ  አዲስ የተፈጠረ ቢድዐ ነው፣ አይፈቀድም፤ ይህም ከሽርክ መንገዶች  ሰበቦች አንዱ ነው።  ይላል ትክክል 👌--https://t.me/abuselman_awel
1 · 354 ·

Nearby in the feed

أأبو سلمان أول السلفي#በ ወንድማችን አቡ ሠልማን #አወል .... ተጀምሯል !! ለቀጥታ ስርጭት --------------------- 🔥👉 https://t.me/dawaselefyabeesola?livestreamأأبو سلمان أول السلفي​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته --------—--------------------- ​✨ አስደሳች አድስ ደርስ በቴሌግራም ቻናላችን! ✨ -=---------------------------------- ​📚 የኪተብ ስም ፦ «አል-መንሀጁ ሊል-ፊ
this message
أأبو أمر الله السلفيሰንበት ያለች ነሲኃ በከላላ ፉርቃን መስጅድ በወንድም አህመድ ደገር https://t.me/abuamrullahأأبو أمر الله السلفي🪢السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መልዕክት ለከላላ ሰለፍዮች በአጠቃላይ ወንድማችን አረቡ ሳላይሽ ዛሬ ከጁሙዓ ሶላት በኋላ ምሳ መጥታችሁ―――― ስላለ ላልሰሙት በመንገር የወንድማችንን ጥሪ መልስ እንስጥ። وَإِذَا دُعِيَ أَحَد
👉👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹@httpsdaewaselefyabedeger · channel · News
1 175subscribers89average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count