ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
H

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም chat

735 members
31 July 2026
I
Фотография
click to show
🚨 Fabrizio Romano ስለ ጊማሬሽ እና ቪኒስየስ ምነው ዝም አለ ላላችሁ ፋብሪዚዮ ማለት የኒውካስትል እና የአርሰናል የዝውውር መረጃ እንዳይደርሰው በክለቡ ማዕቀብ ስለ ተጣለበት በዚህ ተናዶ ነው ቀኑን ሙሉ ታላላቅ መገናኛ ብዙሃን ስለ ጉማሬሽ እና ስለ ቪኒ ሲዘግቡ እሱ ዝምታን የመረጠው እና አሁን ገና የተናገረው ። ➽ ትክክለኛ የአርሰናል ዝውውር የመረጃ ምንጭ David Ornestien ነው ! SHARE |@HuleArsenal1              |@HuleArsenal1
1.7K ·
I
Фотография
click to show
🚨💣 ብሩኖ ጊማሬስ አርሰናልን ለመቀላቀል እጅጉን ተቃርቧል ። ➽ ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በአርሰናል እና በኒውካስትል ዩናይትድ መካከል የመጨረሻ ድርድር እየተደረገ ነው ።⌛ [Fabrizio Romano] SHARE |@HuleArsenal1              |@HuleArsenal1
1.7K ·
I
Фотография
click to show
🚨DID YOU KNOW !!! ➽ የቪኒሺየስ ጁኒየር ወኪል የሆነው የROC Nation ኤጀንሲ የሚመራው በአርሰናል ደጋፊ በሆነው JAY Z ነው ። ስለዚህ ወኪሉ የዝውውሩን ሁኔታ የሚመራው ይሆናል ። SHARE |@HuleArsenal1              |@HuleArsenal1
1.6K ·
I
Фотография
click to show
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
12.7K ·
Ссылка
click to show
🎁🌤NEW BONUS BONUS NEW✨🎁 ✨ልዪ የለሊት የ50% ዲፖዚት  ቦነስ🎁በፍላሽ ቢንጎ⚡️🎁 🌙🎁ዛሬ ምሽቱን ያስገቡት ብር ላይ 50% ግማሽ እጥፍ ጭማሪ ያግኙ ለሊቱን ቀውጢ አርጉት🌟 🌙ከምሽቱ 5:00 እስከ ለሊቱ 7:00 ድርስ የሚቆይ🌗 👇ቦነሱን ለማግኘት እዚህ ይግቡ👇 https://t.me/Bingoflashbot?start=ag_I2FNHM https://t.me/Bingoflashbot?start=ag_I2FNHM
I
Фотография
click to show
🚨ሪያል ማድሪድ በአቋሙ ፀኝቷል። ክለቡ አሁን ለቪኒ ያቀረበውን ጥያቄ በምንም መልኩ አይጨምርም። 🇧🇷 [Marca] @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
471 ·
I
Фотография
click to show
🚨ጆሴ ሞሪንሆ ከቪኒሲየስ ጁኒየር በስተቀር ከሁሉም የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ጋር ስብሰባ አድርገዋል።🇧🇷❎ [Alberto Pereiro] @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
437 ·
I
Фотография
click to show
ቪኒ ጁኒየረ Instagram ገጹ ላይ ፦ ✍️ ❝ Roc Family!!!🤞❤ ❞
295 ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog