Open in Telegram
አአቡ ያህያ የሼክ ኢብራሂም ዘይኑ ሲራጅ ደርሶችናምክሮች መልቀቅያ ቻናል في إقليم إثيوبيا ( دري دوي )
አቡ ያህያ የሼክ ኢብራሂም ዘይኑ ሲራጅ ደርሶችናምክሮች መልቀቅያ ቻናል في إقليم إثيوبيا ( دري دوي )
@ilmunur2017 · channel · indexed since 2026-10-02 Statistics

Statistics of the channel “አቡ ያህያ የሼክ ኢብራሂም ዘይኑ ሲራጅ ደርሶችናምክሮች መልቀቅያ ቻናል في إقليم إثيوبيا ( دري دوي )”

Active channel: 15 posts in the index in 30 days, cited by 1 venue all time.
0subscribers
no dataaverage post reach
no dataER — reach to subscribers
15posts in 30 days
0venues cited it in 30 days1 all time
#8 957 613catalog rank#33 948 in language
More metrics · 3
1post forwards in 30 days
772posts in the index819 total in Telegram
2025-07-08first post

Audience

Audience checkhow we check

Not enough data to checkFewer than 1,000 subscribers — too small to judge
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Activity

Average post reach by day

max 140 · indexed through Oct 10
2026-08-042026-11-01

Posts per day

max 81 · indexed through Oct 10
2026-08-042026-11-01

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

photos62%
text21%
videos13%
links4%

Best posts

Top posts in 30 days

በነገራችን ላይ...የትዳር ሕይዎት የታክሲ ጉዞ አይደለም፤ የሕይወትን ረዥም ውጣ ውረድ፣ ደስታና ፈተና አብረው የሚጋፈጡበት የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆች አባትና  የትውልድ መፍለቂያ ጉዞ ነው። ይህ ታላቅ የሕይወት ውሳኔ በስሜት ግፊት ሳይሆን በጥልቅ ማስተዋልና በእውቀት ላይ ሊመሠረት ይገባል። ትዳርን ዘላቂ የሚያደርገው ፍቅር ብቻ ሳይሆን ዝግጁነት41 views · 1 forward · 2026-10-03 04:41 UTC~ የማታገኙትን ሰው መመኘት...ሩቅ ያለን መናፈቅ...ውስጣቹ ያለውን ስሜት ውዴታ፣ ሀዘን፣ ናፍቆት፣ ፍቅር.. ልብ 🫀 ውስጥ ተደብቆ የሚቀር ነገር አደለም። ነቢዩላህ ያእቆብ (-) ለ ዩሱፍ (አለይሂሰላም) ያለውን ናፍቆት ፣ ሃዘን ፣ ውዴታና ፍቅር ለአመታት ደበቀው። ጨቆነው። ከዛ ግን…    { يَا أَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ } 27 views · 2026-10-05 06:52 UTCበወንጀል ማጥ ውስጥ መዘፈቅ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ወንጀል ልብን ቢያቆሽሽም፣ የአላህ የተውበት በር ሁሌም ክፍት ነው። «ከእዝነቴ ተስፋ አትቁረጡ» የሚለውን ቃል አስታውሰን ከሰራነው ወንጀል ስንፀፀት፣ አላህ በይቅርታው ይቀበለናል። ከስህተት የጠራ ማንም የለም፤ በላጩ ግን ቶሎ ተፀፅቶ የሚመለሰው ነው።22 views · 2026-10-04 05:10 UTC~ የማታገኙትን ሰው መመኘት...ሩቅ ያለን መናፈቅ...ውስጣቹ ያለውን ስሜት ውዴታ፣ ሀዘን፣ ናፍቆት፣ ፍቅር.. ልብ 🫀 ውስጥ ተደብቆ የሚቀር ነገር አደለም። ነቢዩላህ ያእቆብ (-) ለ ዩሱፍ (አለይሂሰላም) ያለውን ናፍቆት ፣ ሃዘን ፣ ውዴታና ፍቅር ለአመታት ደበቀው። ጨቆነው። ከዛ ግን…    { يَا أَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ } 22 views · 2026-10-05 03:35 UTCእኔ እኔ አንተ ማነህ ከንድህ ጠብታ የተፈጠርክ ነህ ከዚያም ወደ መቃብር ትገባለህ አንተ ማነህ ከአላህ በቀር ሀይልም ጥንካሬም የለም ዛሬ ጠንካራ ነህ ከእንቅልፍህ ትነቃለህ ነገር ግን አካላትህን ማንቀሳቀስ ሳትችል ሽባ ትሆናለህ20 views · 2026-10-05 03:32 UTC
Show 3 more«በአሏህ ብቻ ተመኩ» التوكل أعظم الأسباب التي تستجلب بها المنافع ويستدفع بها المضار በአሏህ ላይ መመካት ጥቅምﷺ የምታከማቹበትና ከመከራ የምትርቁበት ታላቁ ምክንያታችሁ ነው። عن عمر بن الخطاب قال رسول اللهﷺ: لو أنكم تتوكلون على الله حق توكله لرزقكم كما يرزق19 views · 2026-10-06 10:00 UTCበዱዓ ያገኘነውን ጸጋ በወንጀል ላይ ማድረግ፣ ጸጋውን ለሰጠው ጌታ ውለታ ቢስ መሆን ነው።16 views · 2026-10-08 04:41 UTCየምትናገሩት ነገር ዉሸት መሆኑን እያወቃችሁ ለሰው አንዲትም ቃል አታውጡ፡፡ ልባችሁን አስቀምጣችሁ በምላስ አታውሩ።ያማታገቡትን ሰው አገባሃለሁ ብላችሁ ተስፋ አትስጡ።በዉሸት ቃላችሁ ላይ ህልማቸዉን የሚገነቡ ሰዎች ብዙ ናቸዉ፡፡ ቃል መከፈል ያለበት ዕዳ ነዉና፡፡ላትፈጽሙላቸው ነገር ሰዎችን የተስፋ እንጀራ አታብሏቸው፡፡ የምናብ ኑሮም አታኑሯቸው፡፡ 15 views · 2026-10-07 04:02 UTC

Connections with other venues

Ads

No ads in the index yet. How we count →

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · Updated: 2026-11-01 18:50 UTC · How we count →

Whole catalog

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count