English
Open in Telegram
IIslamic...

Islamic...

@islaamick · channel · Education · indexed since 2026-10-03
216subscribers
141average post reach
65.3%ER — reach to subscribers
24posts in 30 days
Active channel: 24 posts in the index in 30 days, reach ≈65% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.

About the channel

የእስልምና ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ ምክሮች፣ ሐዲሶች እና መንፈሳዊ ማስታወሻዎች።

Description in Telegram

✍️በዚህ ቻናል ኢስላማዊ መረጃዎች፣ጥበባዊ ወጎች፣ነብያዊ ምክሮችን እና ኢስላም ነክ ጉዳዮችን አብረን እንካፈላለን🙏
ID2435409513
Formerly«4-3-3 neshida»

Key numbers

216
subscribers
24 h±0
141
average post reach
65.3%
ER — reach to subscribers
24
posts in 30 days
≈ 0.8 a day
indexed through Oct 11
1
venues cited it in 30 days
4 all time
Catalog rank: #1 110 640 · #54 895 in category · #7 512 in language

Audience

Subscribers 216

history since 2026-10-28
2026-10-282026-11-01
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

☎️– ሀሎ ሸይኽ! ኣሰላሙ ዓለይኩም ቤቴ ውስጥ ቁጫጭ እና በረሮ ይበዛል። ይኼ የዓይን ናስ ምልክት ነው ወይስ ድግምት? 📺– ወዐለይኪሰላም… ላ ወሏሂ እንደዛ አይደለም። ይኼ የዝርክርክነትሽ ምልክት ነው… ስልክሽን ቁጭ አድርጊና ቤትሽን አፅጂ!😂 ሰናይ weekend 🥰🥰 @islaamickከአይናችን የፈሱ የዕምባ ዘለለላዎች በለቅሶ ያለፉ የጣር ምሺቶች ተዘግቶ የተነባባቸው ቤቶች ለይምሰል ፈገግ ያሉ ጥርሶቻችን ከቃላት በበለጠ ስለ ፍላጎታችን በትልቁ ይናገራሉ አንተ ሩቅ አዋቂ ጌታ ፈረጃችንን ቅርብ አድርግልን 🤲 @islaamick ውብ እሁድ🙌ታላቁ ሩሚ :- "ሁሉንም ነገር አጣሁ በዛ ቅፅበት ግን ራሴን ደግሞ አገኘሁ" ይሉናል ወደ አሏህ መጠጋትና መቃረብን የፈለገ ሰው ከነብሱ መራቅ እና ከሷ ስሜት መውጣት አለበት ይላሉ... ሰናይ ምሺት🙌ፈጅርን መስገድ ሲባል ብዙ ጊዜ አብዛኻኞቻችን 2 ረከዓ ፈርዱን ለማድረስ ስንጣጣር ነው የሚታዬው። ሆኖም ሰይዲም (አለይሂሶላቱ ወሰላም) አሪፎቹም ስለ ፈጅር ሶላት በተነሳ ቁጥር አስረግጠው የሚናገሩት ከፈርዱ በፊት ስለቺዋ የቀብልያ ሶላት እንዲሁም ከፈርዱ በኋላ ፀሀይ እስኪወጣ ባለመተኛት አሏህን በማውሳት ውስጥ ለባሪያው አሏህ የሚሰጠውን ሰፊ ፀጋ ነው...ከነዚህም ፀጋዎች ግምባር…በቻልነው መጠን ሱናዎችን መከወን መታጠብ፣ ፏ ያለ ጀለቢያ(ለሴትችም ጅልባ or ኒቃብ) መልበስ፣ ሽቶ መቀባትና በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት እንዲሁም ሱና የተደረጉ የቁርዓን ሱራዎችን መቅራት እንዳይረሳ... ዝግጅት ለጁሙዓ 🥰'አላህ ጠይቁኝ እሰጣለሁኝ ያለ ጌታ ነው' እኛ ደሞ እንዲህ ናቸው ልንላቸው ያስቸገሩን አፊያ፣ ሀያት፣ ሁስነል ኺታም፣ የአሏህ ሪዷ፣ ክብረት እና መሰል ብዙ ሀጀቶች አሉብን ሰይዱና ኡመር (ረዲዬሏሁ አንሁ):- እኔ የሚያሳስበኝ ዱዓ አድርጌ ይመለስብኛል የሚለው ሳይሆን ዱዓ ማድረግን አሏህ እንዳይቀማኝ ነው ይላሉ፡ ዱዓችን አላህ ዘንድ ተሰምቶ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ሶብርና ያደር…All posts →

Similar venues — Islam

Browse the whole topic «Islam» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
27.10.2026first seen · «Islamic...» @islaamick
14.11.2024created as «4-3-3 neshida» · from the venue's own feed
Archive by month · 20

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count