Description
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ወንድም እህቶቼ የዚህ ግሩፕ አለመው ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን(ለሰለፊዮች) የሚጠቅሙ በሱና መሻይኮች እና ኡስታዞች የተቀሩ የኪታቦችን የድምፅ ስብስብ በአፕሊኬሽን አዘጋጅተን የምንለቅበት ግሩፕ ነው። በመሆኑም ለጓደኛዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ መረጀውን በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጉዋቸው።
Active group: 2 people wrote in 30 days, audience is stable.
Detailed statistics →catalog data as of 07.10.2026 10:06 UTC
Typegroup
ID1822067544
Members3 684