English
Open in Telegram
KKALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL

KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL

✅ High trust
@kality2012 · channel · Education · indexed since 2026-10-03
4 013subscribers
2 137average post reach
53.2%ER — reach to subscribers
17posts in 30 days
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
File
2019 GRADE 11 NATURAL SC STS SEC PLACEMENT.pdf · 52 KB · click to show
NEW!
9 · 5K ·
File
2019 GRADE 11 SOCIAL SC STS SEC PLACEMENT.pdf · 69 KB · click to show
NEW
2 · 5.2K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንገኝ ስንል እያሳሰብን መቅረት እና ማርፈድ እንደምያስጠይቃችሁ አዉቃችሁ በጊዜ ተገኝታችሁ እንድትማሩ እናሳውቃለን ።     ት/ቤቱ
6 · 4.4K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ጥብቅ ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ # Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ እሮብ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # የምቀር ተማሪ ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን     ት/ቤቱ
2 · 3.4K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
Photo
Photo
መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በቃ/ሁ/ደ/ት/ቤት ጊቢ ውስጥ ሲሆን ት/ት የሚሰጠውም እዚሁ በቃ/ሁ/ደ/ት/ቤት ውስጥ ነው።
14 · 4.3K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ቀን 21/01/19 ጥብቅ ማሳሰብያ ከኢትዮ ኮሪያ ወደ 9ኛ ክፍል የመጣችሁ ተማሪዎች የነበራችሁት ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዶኩመንታችሁ በአስቸኳይ ትራንስፈር እንድታስደርጉ እናሳስባለን
4 · 3.9K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ጥብቅ ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # የምቀር ተማሪ  ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን     ት/ቤቱ
3 · 2.8K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ  ሮብ ጥዋት 1:00 ጀምሮ ስለምቀጥል በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # አተንዳንስ በየ ክፍሉ ስለምያዝ የምቀር ተማሪ  ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን።     ት/ቤቱ
1 · 2.1K ·
K
ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ  አርብ ጥዋት 1:00 ጀምሮ  ስለምቀጥል በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: #  ሁሉም ተማሪዎች በጊዜ እንድትገኙ እናሳውቃለን     ት/ቤቱ
2 · 1.9K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሰኞ የBefore class ስላላችሁ በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን
2 · 702 ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሮብ የBefore class ስላላችሁ በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን
🤬20👍9
2.5K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
File
PROGRAM 2019 444.xlsx · 151 KB · click to show
👍5🤔4❤3👏2
14 · 2.3K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ አርብ የBefore class ስላላችሁ በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን
🤬4👍3
2 · 1.7K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ለ11 እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ ቅዳሜ  የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል  ማጠናከሪያ   ትምህርት   ይሰጣል። ስለሆነም የ11 እና 12ኛ  ክፍል  ሁሉም ተማሪ  በቅዳሜ  ትምህርት  ይገኛሉ።  ስለሆነም ተማሪዎች በተመደባችሁት ክፍል አተንዳንስ ስለምያዝ በየክፍላችሁ ገብታች እንድትማሩ እናሳስባለን
🙉11🤬6👍4💔3😱1❤1
1.5K ·
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ማስታወቂያ ወደ ወረዳ 5 ቃሊቲ ቡልቡላ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተዛወራችሁ ተማሪዎች በቀን 09/02/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለሚጀምር በሰአታችሁ እነድትገኙ እናሳስባለን። የት/ቤቱ አስተዳደር
🙉11👍4😱1💔1
7 · 1.4K ·
K
KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL
ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንገኝ ስንል እናሳስባለን:: ስለዚህም ሁሉም የ 11ኛ ና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንድትገኙ እናሳስባለን::
🤬9🙉5🤝4👍3
1 · 820 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count