Photo
click to show
click to show
ሰዎችየ ይችን ብቻ ልንገራችሁማ፣ ሰዎች ሌትም ቀንም ብለው ለፍተው ወደ ህልማቸው ሲቃረቡ ፈተናው ከፍ ይላል አይደል። ሩጫ ላይ ካያችሁ በጣም ከባዱ ፈተና የመጨረሻው 100 ሜትር ላይ ነው። ትንፋሽ እያለቀ፣ ጉልበት መዛል ጀምሮ ፍጥነት ግን ግደታ ሲሆን አስቡት።
በአንድ ወቅት ኢንተርኔት ፍለጋ ቢሮ ሳድር እንደነበር ነግሬያችሁ ነበር፣ አልሃምዱሊላህ ያን ድካሜን አላህ ቆጥሮልኝ እነዛ ቀናት ታሪክ ሆነዋል። አሁን የማየው እኔ ያኔ ያሳለፍኩትን ትግል የሚታገሉትን ነው። ያለፈበት ያውቀዋል።
ይሄን ያነሳሁት፣ ዛሬ ጠዋት ማይክ የጻፈውን ብሎግ ሳነብ ትዝ ብሎኝ። ማይክ የ19 አመት ልጅ ነው። የራሱን ስታርታፕ ከኮፋውንደሩ ጋር በብዙ እልህ አስጨራሽ ትግል ዳር ደርሶላቸው በአንትለር 1.5 ሚሊዮን ዶላር Valuation ማግኘት ችሏል። አሁን ችግሩ እዛ ሄዶ ለመኖር የሚፈልገው ነገር ቀላል አልሆነለትም። እሱ ማንንም የመጠየቅ ሀሳብ አልነበረውም። ላይፍ አንዳንደ እንድህ ነው ። ነገ በሚሊዮኖች ልታገኙ ነገር ዛሬ 50 ብር ልትቸገሩ ትችላላችሁ።
እንደ አንድ የታናናሾቹ ጉዳይ የሚያሳስበው ባለሙያ ያወራኝን ላጋራችሁና መደገፍ የሚችል በሀሳብም በገንዘብም ልንደግፈው የሚገባ ልጅ ነው ብየ አስባለሁ። የበኩሌን በሁለቱም ለማገዝ ሞክሬያለሁ።
ቀሪውን ግን Over to you ቤተሰብ
39 · 4.1K · ꧁ B A A A
A ♍ A ♍ Let I give some getemeng, I have a friend who have no programming skills but can fix hardware parts, he asked me to help a bot development. Even I helped just backed authentication but he finished everything without asking me. Even if he doesn't understand what code it is, prompt engineering is the only way to do this.
𝕭
Photo
click to show
click to show
Introducing TimeTicket—the simple way to sell your time, promote services, and showcase products in one place.
Set your availability, share your booking link, and let customers discover and book you—without the back-and-forth or complicated setup.
Try TimeTicket:
https://timeticket.app/
TimeTicket — Get discovered. Get booked.
A product of Fusion IT Consultancy.
16 · 2.4K · ፌስቡክ ላይ ስቆይ ያፈራሗቸው እውነተኛ ተከታዮች ነበሩ። የደረሱበትን የሚያጋሩኝ የከበዳቸው ነገር ሲኖርም የሚያማክሩኝ፣
ከነሱ እስከምሰማ ድረስ የኔ ፓስቶች አይንን ለመግለጥ ካልሆነ በስተቀር የተለየ ዋጋ የሚጨምርላቸው አይመስለኝም ነበር። በርግጥ አንድም ሁለትም ይጠቅማል በሚል እንጅ መታወቅን የምጠላ ሰው ነኝ።
በቅርቡ ከማይክ ጋር በተያያዘ ስጠይቃችሁ የነበረው መተባበር መደጋገፍ ምን ያክል ጠቃሚና አስፈላጊ እንደሆነ በደንብ ስለምረዳ ነው።እናንተም በአግባቡ ተገንዝባችሁ ምላሽ ሰጥታችሁናል። ለዚህም ከልብ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ሌሎች ማይክን መሰል ወጣቶችን ለማፍራት ግን መደጋገፋችን መቀጠል አለበት።
2 · 1.4K · Photo
click to show
click to show
🚀 Build real websites with your phone.
ስልኮትና AI እያለሎት ስራ አጣሁ ለምን ይላሉ !?
No laptop. No coding experience. Just your phone + AI.
✅ 10 step-by-step lessons
✅ Certificate on completion
✅ Cohort awards up to 1000 ETB
✅ Works 100% on your phone
🎓 Learn by building real projects — from day one.
👉 start your first lesson: https://www.hayyo.com.et
12 · 151 ·