English
Open in Telegram
LLedger Ethiopia

Ledger Ethiopia

@ledgerethiopia · channel · indexed since 2026-10-07
3 568subscribers
595average post reach
1posts in 30 days
79posts in the index
Active channel: 1 post in the index in 30 days, audience is stable.

About the channel

የታክስ ሕጎች፣ የኢ-ኢንቮይስ መመሪያዎች እና የአካውንቲንግ መረጃዎች በኢትዮጵያ።

Description in Telegram

እንኳን ወደ Ledger Ethiopia በደህና መጡ! ይህ ቻናል ለዘመናዊ ሪሲት ማኔጅመት፣ ለአካውንታንቶችና ለቢዝነሶች ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች እና አዲስ አፕዴቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው። 📞 ይደውሉልን: 0988817281 🌐 ledger.et ብለው ይጎብኙን
ID3844187469

Key numbers

3 568
subscribers
24 h±0
7 days±0
595
average post reach
1
posts in 30 days
≈ 0 a day
indexed through Oct 7
Catalog rank: #715 840 · #5 423 in language

Audience

Subscribers 3,568

history since 2026-10-07
2026-10-072026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ኢ-ኢንቮይስ ከመጀመርዎ በፊት ምን መፈተሽ አለብዎት? ትክክለኛ ደረሰኝ በትክክለኛ መረጃ ይጀምራል። ከመስጠትዎ በፊት እነዚህን ይፈትሹ፦ • የንግድዎ ስም፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዢው ዝርዝር፣ ዋጋ እና የሚመለከተው ታክስ ትክክል ናቸው? • የሚመርጡት አገልግሎት ሰጪና ሥርዓት አስፈላጊውን ይፋዊ ማረጋገጫ አግኝተዋል? ማስረጃውን ጠይቀው ከሚመለከተው ባለሥልጣን ጋ…አዲሱ የኢ-ኢንቮይስ መመሪያ ምን ይዟል? የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በሰኔ 2018 ዓ.ም አዲስ የኢ-ኢንቮይስ መመሪያ ቁጥር 1142/2026 ይፋ አድርጓል። አዲሱ አሰራር የኢንቮይስ መረጃ በሚኒስቴሩ ማዕከላዊ ሲስተም እንዲረጋገጥ በማድረግ IRN እና QR Code የሚገኝበትን የClearance Model አሰራር ያካትታል። ከመመሪያው ዋና ነጥቦች መካከል፦ - የOffline አሰራር …🎉 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ሰላም፣ ጤና፣ ደስታና ብልጽግና፣ ለንግድዎ ብሩህና የተደራጀ ዓመት፣ እንዲሁም የአካውንቲንግ ሥራዎ የሚዘምንበትና የሚቀላጠፍበት ዓመት ይሁንልዎ! 📊✨ መልካም አዲስ ዓመት! 🎊 Ledger EthiopiaለFree Trade Zone ባለሀብቶች የተሰጡ የታክስ ጥቅማጥቅሞች በFree Trade Zone ውስጥ የሚሰሩ ባለሀብቶች ከተለመደው የንግድ ሥርዓት የተለዩ የታክስ ጥቅማጥቅሞችን ሊያገኙ ይችላሉ። 1️⃣ ታክስ እና ቀረጥ የመክፈያ ጊዜ ማራዘም (Tax Deferral) በተፈቀዱ የFree Trade Zone ወይም ልዩ የኢኮኖሚ ቀጠናዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ባለሀብቶች፣ የተወሰኑ ዕቃዎችን …📌 የታክስ ነፃ መብትዎ ተከልክሎብዎታል? የይግባኝ መብትዎን ያውቃሉ? አንድ ታክስ ከፋይ ሕጉ የሚፈቅድለትን የታክስ ነፃ መብት ሲጠይቅ ጥያቄው ከተከለከለ፣ ውሳኔውን በመቀበል ብቻ መገደብ የለበትም። በሕጉ መሠረት ይግባኝ የማቅረብ መብት ሊኖረው ይችላል። 1️⃣ ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ማመልከት የታክስ ነፃ መብት ጥያቄዎ በተከለከለበት ሁኔታ የውሳኔውን መሠረት በመመርመር በሕጉ የተወሰነ…የታክስ ነፃ መብት ጥያቄ አቀራረብ እና ቅድመ-ሁኔታዎች (Compliance) - Tax Exemption ለማግኘት መብት ብቻ በቂ ነው? የታክስ ነፃ መብት ለመጠየቅ ተገቢውን የCompliance መስፈርት ማሟላት ያስፈልጋል። ምን ያስፈልጋል? - TIN ንቁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖር። - Tax Declaration ተገቢውን የግብር ሪፖርት በወቅቱ ማቅረብ። - Supporting D…All posts →

Similar venues — Accounting

Browse the whole topic «Accounting» →

Archive by month · 6

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count