28 August 2026
Ссылка
click to show
click to show
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)
🎤 ለወራቤ ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 22/ 12/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል።
✔️ አድራሻ: – ነስር መስጅድ
✔️ የመስጅድ ኡስታዞች ለመስጅዱ ጀመዓ በመሳወቅ ከጀመዓቹና ከደረሶቻችሁ በመሆን ደዕዋውን በግዜ እንድትገኙ እነሳስባለን።
## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በነስር መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!!
✍ አዘጋጅ:– የወራቤ ከተማ ሰለፍያ ጀመዓ
ጇይን ይበሉ
ሼርርርርርሸ
👇👇👇👇
https://t.me/eibrahimkeyeredin
595 · 29 August 2026
Аудио
محاضرة جديدة (4).m4a · 63.7 MB · click to show
محاضرة جديدة (4).m4a · 63.7 MB · click to show
#አድስ_ ሙሀዳራ
🌴#ርዕስ
#ስለ ኢስቲቃማ በተመለከተ ታያያዥ ነጥቦች የተዳሰሱበት ሙሓደራ
🪷〰〰〰〰〰〰🪷
#አሳሳቢ መልዕክት ያለው ሙሓደራ
ስለሆነ ሁላችንም እነድምጠው
በኣላህ ፍቃድ ብዙ ነገር
እንጠቀምበታለን👂👈
🕌#በወራቤ ከተማ በነስር መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐዳራ
🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤
🪑#አቅራቢ
🎙 ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሀመድ
ኸድር ከዶቦ!! (ሀፊዘሁለሁ ) ታዓላ
ወራዓሁ ወኸተመ ለሁ ቢል ሁስና)
🗓#ዕላታ ጁምዓ በቀን-23 /12 /
2018 ተላቅ የተደረገ ሙሓደራ
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
Фотография
click to show
click to show
➡#ውድና የተከበራቹህ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በሙሉ እነሆ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን አ/ ሀሚድ እና የእህታችን መዲና የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙሃደራ አዘጋጅተን ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው ጥሪያችን ሁሉንም ሰለፊይ እህት ወንድሞችን ይመለከታል !! እንኳን መቅራት ማርፈድ ራሱ የሚያስቆጭ #ልዩ የኒካህ ፕሮግራም
🌷〰〰〰〰🌷
➞#የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች
➟1አሸይኽ ዘይኑ ከመናሀሪያ
➟2ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ
➟3 ኡስታዝ እዘዲን ከሁልባራግ
➟4 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሃራ
➟5 ኡስታዝ አባ መዕመር ከወራቤ
➟6 ኡስታዝ አቡ ኑዕማን ከወራቤ
➟7 ኡስታዝ አቡ መስዑድ ከወራቤ
➟8 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ከቡታጀራ
➟9 ኡስታዝ ኢብን ኢድሪስ ከሃራ
➟10 ኡስታዝ ኢብን አህመድ ከቡታጀራ
➟11ኡስታዝ አቡ ፈረሃት ከወራቤ
➞ፕሮግራሙ የሚጀመረው ሰኞ ከምሽቱ
➟በኢትዮ_2:30⏰
➞በሳውዲ 2:30⏰
➞ በዱባይ 9:30⏰
የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻአሏህ
🌸🌿🌸🌿
➞#የዕለቱ መድረክ መሪ አቡ አይመን
➞የፕሮግራሙ አዘጋጅ (ኡስታዛችን
ኡስታዝ ( ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !! )
🍃🌸
➡#አድራሻችን imo መድረሰቱ
አል_ኢርሻድ ኢለል ሀቅ መድረሳ👇
We're talking about መድረሰቱ አል ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ1⃣. Click the link to join us! https://s.imoim.net/LUC3oX?from=copy_link
🏝 🏖
👉Share Share አድርጉ
ባረከሏሁ ፊኩም
⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇👇👇
🖥,የ Telegram_Channel
,https://t.me/mhamdekiderkidobo
https://t.me/mhamdekiderkidob
Видео
62.9 MB · click to show
62.9 MB · click to show
#የሀዳዲያዎች መሪ ስለሆነው
የመህሙደል ሀደድን ጥመት
በተመለከተ 🌿🎤🌿🎤🌿🎤
🌾🌷ክፍል 12 🌿🌸
አልበራሂኑል ሙረሰኣ ፊ
ከሽፊ ሃሊል ሀዳዲየቲ
ወልሙመዪዓ ከተሰኘው
➡️ኪታብ የተቀነጨበ አሳሳቢ
መልእክት ኣለው ለሌሎችም
☘〰〰〰〰〰☘
➡Share Share እናድርገው
#በኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ!!
( ሀፊዘሁሏሁ )👇👇👇
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
Ссылка
click to show
click to show
We're talking about መድረሰቱ አል_ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ❶. Click the link to join us! https://s.imoim.net/mCNWgo?from=TG
30 August 2026
Аудио
record (1).ogg · 15.8 MB · click to show
record (1).ogg · 15.8 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 6.0 MB · click to show
record.ogg · 6.0 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 3.9 MB · click to show
record.ogg · 3.9 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 4.8 MB · click to show
record.ogg · 4.8 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 5.9 MB · click to show
record.ogg · 5.9 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 11.4 MB · click to show
record.ogg · 11.4 MB · click to show
Аудио
record.ogg · 13.3 MB · click to show
record.ogg · 13.3 MB · click to show
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ
🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ
🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር
✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
7.5K · Видео
2.3 MB · click to show
968 · 2.3 MB · click to show
Фотография
click to show
click to show
ፈገግታንና ሞኝነትን ለይ
ኮስተር ያለ ሁሉ ጮሌ እንዳልሆነው ሁሉ ፈገግ ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም ።
ለሁሉም ቦታ ኣለው በቦታቸው የተጠቀመ ሰው ጮሌ ነው ።
أليس كذالك¿
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ibnabdulber0058
https://t.me/ibnabdulber0058
351 · Ссылка
click to show
click to show
We're talking about መድረሰቱ አል_ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ❶. Click the link to join us! https://s.imoim.net/mCNWgo?from=TG
Аудио
محاضرة جديدة (4).m4a · 121.5 MB · click to show
محاضرة جديدة (4).m4a · 121.5 MB · click to show
#አድስ_ ሙሀዳራ
🌴#ርዕስ
#የሱናን ባለቤቶች ከፈጠራ
ባለቤቶችጋ ከመቀማመጥ
ከነሱ ከመቀላቀል ማስጠንቀቅን
በተመለከተ ታያያዥ ነጥቦች
የተዳሰሱበት ሙሓደራ
🪷〰〰〰〰〰〰🪷
#አሳሳቢ መልዕክት ያለው ሙሓደራ
ስለሆነ ሁላችንም እነድምጠው
በኣላህ ፍቃድ ብዙ ነገር
እንጠቀምበታለን👂👈
🕌#በወራቤ ከተማ አዩበል አንሳሪ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐዳራ
🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤
🪑#አቅራቢ
🎙 ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሀመድ
ኸድር ከዶቦ!! (ሀፊዘሁለሁ ) ታዓላ
ወራዓሁ ወኸተመ ለሁ ቢል ሁስና)
🏖 🏖
👉ለሌሎችም Share Share
በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
Фотография
click to show
click to show
╭━━━❀👑❀━━━╮
🌹የዲን እውቀት ያላት ሴት🌹
╰━━━❀👑❀━━━╯
👑👑👑👑👑👑👑👑👑
👑 ① እራሷን ታስተካክላለች።
👑 ② ልጆቿን ታንፃለች።
👑 ③ ቤቷን በጥበብ ትመራለች።
👑 ④ ባሏን በሐቅ ትደግፋለች።
👑 ⑤ ሐላልን ትፈልጋለች።
👑 ⑥ ሐራምን ትርቃለች።
👑 ⑦ አንደበቷን ትጠብቃለች።
👑 ⑧ ልቧን ከቂም ታጸዳለች።
👑 ⑨ በአላህ ላይ ትመካለች።
👑 ⑩ ለአኼራ ትዘጋጃለች።
👑👑👑👑👑👑👑👑👑
╭━━━❀🌼🌸🌼❀━━━╮
👑ውዷ እህቴ፦ እውቀትን አትተዪ፤
👑በእውቀት ራስሽን አስተካክዪ፣
👑ቤተሰብሽን አስተካክዪ፣ 🌿🌿
👑ልጆችሽንም በኢማን አሳድጊ።
╰━━━❀🌼🌸🌼❀━━━╯
276 · 31 August 2026
Аудио
محاضرة جديدة.m4a · 39.1 MB · click to show
محاضرة جديدة.m4a · 39.1 MB · click to show
#አዲስ ሙሓደራ
#ርዕስ:_☘ስለ ፊትናዎችና
መውጫቸው በተመለከተ
ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሱበት
አንገብጋቢ የሆነ ሙሓደራ👂👈
🍒〰〰〰〰〰🍒
➢🌷አሳሳቢና ሊደመጥ
የሚገባ የሆነ ሙሓደራ👂👈
➘➘➘➘➘➘☘☘
🪑#አቅራቢ ኡስታዛችን ኡስታዝ
ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !!
(ሀፊዘሁሏሁ)
#ዕለተ:-እሁድ በቀን 25 / 12 / 2018 በመርከዝ አስ ሱነህ ጉሩፕ online የተደረገ ሙሓደራ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇
➡ 🖥 የ Telegram_Channel
,https://t.me/mhamdekiderkidobo
https://t.me/mhamdekiderkidobo
#ለሌሎችም👇👇
🏖 🏖
➥Share ➥ Share ማድረግን
እንዳይረሱ።👈
Видео
9.7 MB · click to show
109 · 9.7 MB · click to show
Видео
3.8 MB · click to show
3.8 MB · click to show
خطر أهل البدع ودعاة الفتن علىٰ حياة المسلمين
🎙 لفضيلة الشيخ العلامة
ربيع بن هادي المدخلي • رحمه اللّٰه •
1.1K · Фотография
click to show
click to show
🌸እህቶቼ ሆይ ...
ኢትዮጵያ ስትገቡ በዲናችሁ ላይ ፅኑ
ከስደት ጋር የተማራችሁትን ሱንና አትርሱ
በሀቅ ላይ የያዛችሁትን መንሀጅ አትቀይሩ
ሰው ከሀገር ሊርቅ ይችላል
ነገር ግን ከዲኑ መራቅ እንዴት ያለ ኪሳራ ነው
ሀገር ስትገቡ የሚጠብቃችሁ ፈተና ብዙ ሊሆን ይችላል
የሚያስተናግዷችሁ ሰዎች የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ
የሚነገራችሁም ነገር ብዙ ሊሆን ይችላል
ነገር ግን እህቴ
ሰዎች ስለቀየሩ አንቺ አትቀየሪ
አካባቢ ስለተቀየረ ዲንሽን አትቀይሪ
ለሰዎች ለመመሳሰል የያዝሽውን ሱንና አትልቀቂ
ዛሬ ሰዎች ቢተቹሽም
ነገ የምትመኪው ነገር የአላህ ውዴታ ነው
እህቶቼ ፅኑ
የትም ብትኖሩ በሱንና ላይ ፅኑ
የትም ብትሄዱ ዲናችሁን አትርሱ
የትም ብትገቡ ሀቅን አትልቀቁ
አላህ ሆይ ልባችንን በዲንህ ላይ አፅና
ከሀቅ በኋላ እንዳንዛብ ጠብቀን
እስከ መጨረሻችን በኢስላም ላይ አድርገን 🤲🏻
اللهم ثبت قلوبنا على دينك
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
157 · Видео
36.2 MB · click to show
36.2 MB · click to show
➡#ውድና የተከበራቹህ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በሙሉ እነሆ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን አ/ ሀሚድ እና የእህታችን መዲና የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙሃደራ አዘጋጅተን ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው ጥሪያችን ሁሉንም ሰለፊይ እህት ወንድሞችን ይመለከታል !! እንኳን መቅራት ማርፈድ ራሱ የሚያስቆጭ #ልዩ የኒካህ ፕሮግራም
🌷〰〰〰〰🌷
➞#የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች
➟1አሸይኽ ዘይኑ ከመናሀሪያ
➟2ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ
➟3 ኡስታዝ እዘዲን ከሁልባራግ
➟4 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሃራ
➟5 ኡስታዝ አባ መዕመር ከወራቤ
➟6 ኡስታዝ አቡ ኑዕማን ከወራቤ
➟7 ኡስታዝ አቡ መስዑድ ከወራቤ
➟8 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ከቡታጀራ
➟9 ኡስታዝ ኢብን ኢድሪስ ከሃራ
➟10 ኡስታዝ ኢብን አህመድ ከቡታጀራ
➟11ኡስታዝ አቡ ፈረሃት ከወራቤ
➞ፕሮግራሙ የሚጀመረው ሰኞ ከምሽቱ
➟በኢትዮ_2:30⏰
➞በሳውዲ 2:30⏰
➞ በዱባይ 9:30⏰
የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻአሏህ
🌸🌿🌸🌿
➞#የዕለቱ መድረክ መሪ አቡ አይመን
➞የፕሮግራሙ አዘጋጅ (ኡስታዛችን
ኡስታዝ ( ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !! )
🍃🌸
➡#አድራሻችን imo መድረሰቱ
አል_ኢርሻድ ኢለል ሀቅ መድረሳ👇
We're talking about መድረሰቱ አል ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ1⃣. Click the link to join us! https://s.imoim.net/LUC3oX?from=copy_link
🏝 🏖
👉Share Share አድርጉ
ባረከሏሁ ፊኩም
⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇👇👇
🖥,የ Telegram_Channel
,https://t.me/mhamdekiderkidobo
https://t.me/mhamdekiderkidob