English
Open in Telegram
MMame Posts

Mame Posts

✅ High trust
@mame_posts · channel · Hobby · indexed since 2026-07-22
10 113subscribers
2 623average post reach
25.9%ER — reach to subscribers
71posts in 30 days
ʙɪʟåʟ
يا نفس ان لم تظفري لا تجزعي O my soul, if you do not attain your goal, do not despair,,, አንቺ ነፍሴ፣ ግብሽን ካልደረስሽ ተስፋ አትቁረጪ። አህባብ ለነፍሴ ዱዓ አድርጉላት..! https://t.me/mame_posts
👍19❤8💔3😢2
9 · 1.7K ·
ዱዐ እናርግ እስኪ አሚን በሉ ❤️‍🩹 #ያረብ_ያ_አላህ...ታመናልና አሽረን መንገድ ጥፍቶብናልና ምራን ለሌሎች ሰዎች የሂዳያ ሰበብ አርገን ሰው ፊት አታቁመን አላህዬ ባንተ አብቃቃን ብንጠይቅም ብንለምንም ብንከጅልም ካንተ ላይ ነው ሚያምርብን አላህዬ ከደካማ ባሮችህ አታስከጅለን ካንተ ርቀን ስኔድም መልካም መመለስን መልሰን በራቅንክ ቁጥር ወዳንተ ሚያቀርብ ነገር አምጣልን ካንተ ርቀን ከቆየን እንጠፋለንና... “አላህ ሆይ...በውዴታህ ከቁጣህ እጠበቃለሁ፤ በይቅርታህም ከቅጣትህ እጠበቃለሁ፤ ከአንተም በአንተ እጠበቃለሁ። አንተን በሚገባ ለማመስገን አልችልም፤ አንተ ራስህን እንደገለጽከው ነህ...ያ አላህ ቅጣትህ በጣም ከባድ ነው እዝነትህም በዚያው ልክ ሰፊ ነውና ከቅጣትህ በእዝነት ጠብቀን 🥹 ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። ያ ረብ ጀነትህ🥹 @quran_post18
🥰33❤24😢13👍4
10 · 1.8K ·
⚡️ቪድዮ ወደ ኦድዮ መቀየር እና ከተለያዩ Social media ላይ video ያለ watermark ማውረድ ከፈለጋችሁ በዚች በኛ ቦት መጠቀም ትችላላችሁ። ℹ️ 👉 @Video_To_audiobot
🤝8👍4🫡2❤1
6 · 1.7K ·
M
. አንድ ዕውር ሰው አንዲት ሚስት አገባና፣ ሚስቱም በኩራት ፦ '#ውበቴንና መልኬን ብታየው ኖሮ ትገረም ነበር' አለችው። እሱም፦ 'እውነት እንዳልሽው ውብና ቆንጆ ብትሆኚ ኑሮ... ማየት የሚችሉ ወንዶች ለኔ ባልተውሽ ነበር!' አላት ይባላል።😭
🤣68💔19😢14😁8❤7👌1👍1
13 · 1.8K ·
Mame Posts
. በአሁኗ ሰዓት... በህይወት ውጣ ውረድና በመከራ የደከመውንና የዛለውን ልባችሁን በሙሉ አላህ (ሱ.ወ) በደስታና በሰላም ይጠግናት❤️‍🩹 @MAME_POSTS
❤53🥰21😢6👍3
2 · 1.4K ·
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ፡ የሆነ ሀሳብ ላማክራችሁ?
👍25❤4
1 · 1.3K ·
Replyአሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ፡ የሆነ ሀሳብ ላማክራችሁ?
. ምን መሰላችሁ፡ ▢ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፦ «ሙስሊም ወንድሙን #ከ_3_ቀን በላይ አኩርፎ በዛው የሞተ የጀሀነም ነው።» ስንቶቻችን ነን ከዚ ነገር የተረፍነው? እስካሁን እየለፋን ያለነው ዒባዳችን እየተመለሰብን ቢሆንስ ቆይ? እስኪ ምን ይሻለናል ግን? ወላሂ አሳሳቢ ነውኮ?
👍24😭8😢1💔1
4 · 1.3K ·
Mame Posts
KETACH የምለቀው MASTAWEKIYA NEW እኛን AYWEKLM YKEMAT ATINKUT. just በ reaction gn degaf adrgut🤔
🤝6🫡4❤2👍1
841 ·
Photo
💸 +515.040197 USDT — withdrawal received! Another real payment from @KLIKBIT_BOT has arrived in my wallet. No empty promises: a confirmed USDT transfer. ✅ Deposit USDT in just a few taps ✅ The trading bot works for you 24/7 ✅ Earn in USDT + klikPay and withdraw to your own wallet I’ve already made a withdrawal. Now it’s your turn — start today! 👉 @KLIKBIT_BOT 🚀 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2
👍28🤝4🫡4
1 · 866 ·
Audio
ሞት(በ ወንድም አቡ ሱፍያን).mp3 · 3.6 MB · click to show
. 🎙 አቡ ሱፍያን
😢16💯2💔2
5 · 1.1K ·
#ለማን_ትተዋለህ!! የተገፋሁ ለታ... ደግፈህ አንስተህ፣ ያለቀስኩኝ ለታ... እምባዬን አብሰህ፣ ለዛሬ አበቃሀኝ... ምስጋና ይድረስህ። ዛሬም ታየኛለህ... ትመለከታለህ፣ ያነባሁትንን እምባ... ጌታዬ ታውቃለህ፣😢 የልቤን መጨነቅ... አንተው ትረዳለህ፣ ዛሬም መከፋቴን... ወላሒ ታያለህ፣ መሔጃ እንደሌለኝ... ደግሞ ታውቀዋለህ፣ እኔን ምስኪን ባሪያህ...ለማን ትተዋለህ!! ኢላሂ🤍 ©Munajah0
💔29😢9👍5🥰4❤4🔥4🤩3
12 · 478 ·
እንዴት ነው ግን እይታህን የሰረቀችዉ? 👉እይታዬን ለመስረቅ ስላልሞከረች!!🤌         የኔ ቆንጆ ሀያዕ ይኑርሽ 🌸 @mame_posts
❤71💯15🥰8👍6🔥4👏2
15 · 1.8K ·
Photo
. እነዚህን ሪከርዶች አሁን ድንገት አይቼው ነው፣ የቆዩ ናቸው መርከዝ የሆነ program ነበርና ነሺዳ ልናቀርብ የተዘጋጀንበት ነው።🥲 ከነዚህ ውስጥ አንዱን ብቻ ነው በትክክል ያልነው ሁሉም ተበላሽቷል😭 በትክክል ያልነውን ልጋብዛችሁ?🙂
👍34❤2😢1😭1
2 · 1.3K ·
Voice message
2.8 MB · click to show
የተበላሸው😭 ሁሉም በሱ @Billualiy ምክኒያት ነው የተበላሸው፤ ለቁም ነገር ያልተፈጠረ ልጅ😭
🤣63😭13😁12🥰3
33 · 1.5K ·
M
Voice message
3.3 MB · click to show
የተለየ መስሎኝ ነበር ኧረ ይሄም ያው ነው😭
🤣43🥰13💯5❤3😭1
27 · 1.5K ·
Mame Posts
Voice message
5.3 MB · click to show
. #ቁርአን_ልጋብዛችሁ🥲
❤33👍7🥰5
3 · 1.3K ·
. ለወደፊት የህይወት አጋሬ ፤ እነዚህን ቅድመ-ሁኔታዎች ለአንቺ አቅርቤያለሁ፡😊 ℹ️ 😂. እናቴ፣ ከዚያም እናቴ፣ ከዚያም እናቴ... እና ከዚያም አባቴ!😘 🤣. ሶላትን ከ ሰዓቷ ማዘግየት ፈጽሞ የተከለከለ ነው። 🤣. የማይጠቅሙ ወይም መጥፎ ይዘት ያላቸውን ቻናሎች መመልከት የተከለከለ ነው። ☺️. ከወርሃዊ ደመወዜ 40 በመቶውን እሰጥሻለሁ፤ አላህ በሚወደው መልኩ በፈለግሽው ነገር ላይ ልትጠቀሚበት ትችያለሽ። 😇. ጓደኞችሽን በሳምንት ሁለት ጊዜ መገናኘት ትችላለሽ። 🙂. ቤተሰቦችሽን ግን በፈለግሽው ሰዓትና ጊዜ መጎብኘት ትችያለሽ። 🙃. Social Media አጠቃቀም የቤት ውስጥ ስራዎችሽን እንዳያዘናጋሽ በቀን ውስጥ ከ 2:00 በላይ የተከለከለ ነው። 😉. የቴሌግራም አካውንትሽን አልቆጣጠርም፤ ምክንያቱም አንቺ የክብሬ አካል መሆንሽን ታውቂዋለሽና።🤍 😌. ስልክሽም ቁጥጥር አይደረግበትም፤ በእርግጥም በአንቺ ላይ ትልቅ እምነት አለኝና።🤍 😂😉. በፈለግሽው ሰዓት እና በወደድሽው ቦታ ሁሉ አብረን መውጣት እንችላለን። 😂😂. በምንም ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ ብንሆን ሁለተኛ ሚስት ፈጽሞ አላገባም(መሰል)🙂። 😂🤣. የጋብቻ ህይወታችን ምስጢር በእኛ መካከል ብቻ ይቀራል፤ ከውጭ 3ኛ ወገን ማንም ሰው #በጋብቻ_ጉዳያችን ላይ ጣልቃ የመግባት መብት የለውም።🥰 😂🤣 . የልጆቻችንን ስም የመምረጥና የመሰየም ሙሉ መብት የአንቺ ነው፤ ምክንያቱም በእርግዝናና በወሊድ ጊዜ ከባድ ድካምን የተሸከምሽው አንቺ ነሽና።😚 😂☺️. አንቺ እህቴም ሚስቴም ነሽ፤ ስለዚህ አንቺን የወለደችሽ ማህፀንና እኔን የወለደችኝ ማህፀን በመካከላችን ምንም ልዩነት የላቸውም።🤍 ▢ ይህ መግለጫ ከእኔ ነው ውሰጂልኝ! ♡ ከዐረብኛ Post የተተረጎመ! @mame_posts
❤32🥰13😁8👍4
19 · 637 ·
-
Voice message
571 KB · click to show
🎙ወንድም አቡበከር '📖 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼.
❤10🥰4😢2👍1😭1
6 · 262 ·
Mame Posts
Voice message
1.7 MB · click to show
🎙#የጧት_ስንቅ📖
❤32👌2👍2
3 · 1.2K ·
. ሳገባት ቤቴ ውስጥ ሽንኩርት አላስገባም፤ ምክንያቱም አንዳች ነገር #እንዲያስለቅሳ ስለማልፈልግ😌💙
🤣89😁25👌6🥰5😢2❤2
15 · 1.1K ·
የሁሉም ሰው አስተያየት Energyህ አይ'ገ'ባዉም። አንዳንድ ሰዎች ከዚህ በፊት ኖረውባቸው ስለማያውቁት ሕይወቶች፣ ስላልተሸከሙት ሥቃይህ፣ ጀርባዉን ስለማያውቁት ምርጫህና አመታት ለፈጀብህ ጉዞህ አስተያየት ለመስጠት ፈጣን ናቸው ።👩‍🦯 ያሳለፍካቸውን ምሽቶች፣ መማር ስላልፈለካጋቸው ነገሮች፣ እንዴት መኖር እንደምትችል የተማርካቸውን መንገዶች እዚህ ለመድረስ ይከፈልካቸዉን መስዋትነቶች ሙሉ በሙሉ አያዩም።🤷‍♀️ እንዴት እንደምትፈወስ ወይም እንደምታድግ ለማንም ሰው ማብራሪያ መስጠት የለብህም።🙌 ጉዞህ ትርጉም ያለው ላንተ ነው እና አስፈላጊው ነገር ይህ ነው። በራስህ መንገድ፣ በራስህ ፍጥነት መንቀሳቀስህን ቀጥል።🤝 Keep walking, grow quietly, and protect your peace—they don’t get to decide your worth. በርቱ 😍 @mame_posts
🤝29❤12🫡6👍1
8 · 818 ·
M
"ነብዩ🤍 #ፊትን_መምታት ከልክለዋል።" ሙስሊም ዘግበውታል
❤49🫡2👍2😭1
4 · 557 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count