English
Open in Telegram
MMarvel education for grade 6 and grade 8

Marvel education for grade 6 and grade 8

@marveleducations · channel · Education · indexed since 2026-09-28
205posts in the index
Photo
Photo
#HedasieZemenu👏 በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች። ህዳሴ በኢትዮጵያ ከሴቶች አንደኛ ብቻ ሳትሆን ከአጠቃላይ ተፈታኝ ተማሪዎች ሁለተኛው ከፍተኛ ውጤት የሷ ነው። #AgewMider #HedasieZemenu #የሀገርተስፋዎች👏 @tikvahethiopia
357 ·
M
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
በ2018 ዓ.ም ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡ ታታሪዎች 👏👏👏 በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሦስቱም የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ናቸው። ተማሪ ጃላል ግርማ ➻ ያመጣው ውጤት 591.6 ከ 600 ➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛው ውጤት ➻ የኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) ተማሪ ተማሪ ሮቤል ጌታቸው ➻ ያመጣው ውጤት 590.08 ከ 600 ➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ➻ የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) ተማሪ ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ ➻ ያመጣችው ውጤት 583 ከ 600 ➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 3ኛው ከፍተኛ ውጤት ➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛው ውጤት ➻ የአገው ምድር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (እንጅባራ) ተማሪ Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
5 · 3.4K ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
Photo
Photo
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል። Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
5 · 3.5K ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
Photo
ሪሚዲያል‼️ ዛሬ ይፋ የተደረገውን የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ውጤት ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ሰፊ ቅሬታዎችን እያነሱ ይገኛሉ። ብዙዎቹ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ምንም አይነት የሥነ-ምግባር ጥሰት ባልፈጸሙበት ሁኔታ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' መባሉን በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ደግሞ የሂሳብ (Maths) ትምህርት ውጤት ብቻ 'Disqualified' ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። ተማሪዎቹ በእርማት ሂደት ላይ የቴክኒክ ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ጉዳዩ በጥሞና በድጋሚ እንዲታይላቸው አሳስበዋል። በኦንላይን ቅሬታ ለማቅረብ መከተል ያለባችሁ ቅደም ተከተል፡ 🔷 ️ወደ https://result.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ ይግቡ። 🔷 ️ከውጤታችሁ ስር በመጨረሻ ላይ የሚገኘውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ። 🔷 ️Select a category የሚለውን በመክፈት My result disqualified without reason የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። 🔷 ️ስለገጠማችሁ ችግር አጠር ያለ መግለጫ (Description) ይጻፉ። 🔷 ️የስልክ ቁጥራችሁን በትክክል ያስገቡ። 🔷 ️በመጨረሻም Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታችሁን ላኩ። የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል የማለፊያ ነጥቦች፡ 🔷 ️ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች)፡ 250 🔷 ️ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች)፡ 200 Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
9 · 3.5K ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
Photo
መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 አዲሱ አመት የጤና፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው። 🌼🌼መልካም በዓል ይሁንላችሁ🌼🌼
2 · 364 ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
Photo
Photo
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
4 · 233 ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
File
G7 PE text F.adpted.pdf · 1.4 MB · click to show
File
Grade 7 Sb.pdf · 12.3 MB · click to show
File
GS Grade 7 student book final.pdf · 8.0 MB · click to show
File
Mathematics ST Grade 7.pdf · 145.3 MB · click to show
File
social studies grade 7 indsign final11.pdf · 8.4 MB · click to show
File
CTE Grade 7 TextBook (3).pdf · 7.3 MB · click to show
File
edited Citizenship Education Grade 7 Textbook .pdf · 5.4 MB · click to show
File
English G 7 Student's format edited.pdf · 4.9 MB · click to show
162 ·
M
Marvel education for grade 6 and grade 8
Photo
Photo
መልካም የመስቀል በአል!!! Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
96 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count