Active channel: 55 posts in the index in 30 days, reach ≈57% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues in 30 days.
About the channel
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ማስታወቂያዎች፣ የምዝገባ ቀናት እና የትምህርት መረጃዎች።
Description in Telegram
Today's learner tomorrow's leader.👈
Key numbers
261
subscribers
24 h±0
7 days±0
150
average post reach
57.5%
ER — reach to subscribers
55
posts in 30 days
≈ 1.8 a day
indexed through Oct 9
3
venues cited it in 30 days
4 all time
Catalog rank: #727 092 · #40 929 in category · #5 490 in language
Audience
Subscribers 261
history since 2026-10-10
2026-10-102026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
📢 Department tip 📈Economics 👩🏫 ECONOMICS ምንድ ነው❓ ☘ኢኮኖሚክስ እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ የእያንዳንዱ ህዝብ ኩራት ነው ፡፡ ስለሆነም በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ በትክክል ማግኘት የተሻሉ አዕምሮዎችን እና እጆችን ማምጣት ያካትታል ፡፡ ☘ኢኮኖሚክስ የሀብት ማምረት እና ማሰራጨት ተግባራዊ እና ቲዎሪያዊ ሳይንስ ነው እሱ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ምርት ፣ ግዥ …#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፤ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በመቀበል የመማር ማስተማር ሂደቱን እያከናወነ ይገኛል። ሚኒስቴሩ በትምህርት ቤቶቹ የሚገኙ ተጨማሪ ክፍት ቦታዎችን በመጠቀም ተጨማሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የም…ክቻላችሁ ለህት ወድሞቻችሁ ንገሯቸው መስፈርቱን የሚያሟሉ እድሉን ይጠቀሚቡት በተለይ ገፀር ያሉ በጣም ቶፕ ተማሪዋች ይሄ እድል ባያልፍቸው ደስ ይለኛል#የጥሪ_ማስታወቂያ #DebreberhanUniversity 🗓የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12 በ2019 ዓ/ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2019 ዓ/ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ማካካሻ ትምህርት ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 …#የጥሪ_ማስታወቂያ #InjibaraUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ፕሮግራም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት (Freshman Program) የመግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ✔️ የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 12 -…#የጥሪ_ማስታወቂያ #DireDawaUniversity በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናው…All posts →Similar venues — Admissions
T
Tikvah-University
Temari News
🇪🇹ኢትዮ University
Ministry Of Education News
Ministry of Education Ethiopia
ቀለሜ Exams
@TikvahUniversity
channel394 410 subscribersamT@TemariNews
channel130 219 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam🇪@ethiouniversity1
channel154 209 subscribersamM@Tmhrt_Minister0
channel253 856 subscribersamM@ethio_moe
channel169 130 subscribersamቀ@keleme_2013
channel103 029 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
≈ — from crawler observations: the change happened no later than this date
≈ — from crawler observations: the change happened no later than this date
≈ 04.10.2026«2019 EUEE Challenge team.» → «EDUCATIONAL INFORMATION HUB.»
@masterezacam → @mastereduet
@masterezacam → @mastereduet
≈ 19.08.2026first seen · «2019 EUEE Challenge team.» @masterezacam
Archive by month · 4
Archive by month
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →