English
Open in Telegram
MMy Book

My Book

@mbookk · channel · indexed since 2026-10-07
1subscribers
175posts in the index
Channel: 1 subscriber.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Key numbers

1
subscribers
24 h±0
7 days±0
Catalog rank: #9 811 315 · #34 764 in language

Audience

Subscribers 1

history since 2026-10-10
2026-10-102026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

#ስምና_ትርጉሞቻቸው 1መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ 2ኑሀሚን =#ደስታ 3ምናሴ =#ማስረሻ 4ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ 5ሰሎሞን =#ሰላማዊ 6መክብብ =#ሰባኪ 7ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 8ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 9ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል 10ዳንኤል =#ዳኛ ነው 11ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው 12ሶፎንያስ =#ከለላ ነው 13ኢዩኤል =#አምላክ ነው 14…ይሄ የኔ ትውልድ (የዚህ ፅሁፍ ባለቤት፣ እራሱን ከትውልዱ መገለጫዎች አልነጠለም፣ አይነጥልም። ፅሁፉም ፍፁም ጅምላ ምደባ አይደለም) — ይሄ የኔ ትውልድ የተካደ ትውልድ ነው። ከገዛ ዘመኑ ተገፍቶ ላለመውደቅ ዳር የሚውተረተር ምስኪን። ሀገር የሚያስረክቡት መስሎት ደጅ በመጥናት ሲንከራተት ቆይቶ ገሚሱ ወደ ሃይማኖት ቤት፣ ገሚሱ ወደ መጠጥ ቤት፣ ገሚሱ ወደ ቴክኖሎጂ ዋሻዎች፣ ሌላው…እኛ የትኛውን ነን? ━━━━━━━━ "Is he willing to prevent evil, but not able? then he is impotent. Is he able, but not willing? then he is malevolent. Is he both able and willing? whence then is evil?" — David Hume, Principal Writings on Religion... …"ካልኮረጁ አይበጁ" ብዙዎቻችን ሰልፍ አሳማሪ የማህበረሰብ ወታደሮች ነን። የማይታይ ዩኒፎርም ለብሰናል። ከሰልፍ የወጣ እንቀጣለን። "ሃሎ... እዛጋ ምንድነው የምትሰራው?" ብለን እንጮሃለን። ሚስማር የሚፈልግ መዶሻ ነን። "የተጣመመውን እናቀናለን" ነው ሚሽናችን። ይብላኝላቸው ማህበረሰቡን ላልኮረጁ! የሰው ልጅ ታሪክ የኩረጃ ነው። ባህል ማለት ሰዎች አንድን ነገር እየተኮራረጁ ለ…በሕይወታችን ያሉ ጥሩ ሰዎችን በቀላሉ ለማጣት ከፈለግን . . . 1. መልካምነታቸውን መልመድ ሰዎች የሚያደርጉልን በጎ ነገር፣ ፍቅር፣ ድጋፍና ታማኝነት ስንለምደው እና ምስጋና ማቅረብ ስንተው ሰዎቹን ቀስ በቀስ እናጣቸዋለን። 2. ለጥቅማችን ብቻ መፈለግ እነሱን ከእኛ ጋር ስላላቸው ወዳጅነት ሳይሆን ጥቅም በምንፈልግበት ጊዜ ስንፈልጋቸው ሰዎቹን ቀስ በቀስ እናጣቸዋለን። 3. ደጋግ…የበቀል ወጥመድ አንድ ሰው ሲጎዳን በቶሎ የሚመጣው ስሜት ያንን ሰው መበቀል ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ የበቀል ስሜት ብዙ ጊዜ ትክክለኛ ምላሽ ይመስለናል፤ ምክንያቱም እፎይታ፣ ፍትሕ ወይም እርካታ እንደሚያመጣልን እናስባለን። እውነታው ግን በቀል ከምንበቀልበት ሰው ይልቅ ሂደቱ የሚጎዳ እኛንው ነው፡ 1. በቀል ካለፈው ጉዳት ጋር አስሮ ያቆየናል በቀልን የመፈለግ ዝንባሌ አእምሯችሁን ስ…All posts →
Archive by month · 26

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count