English
Open in Telegram
MMehal media

Mehal media

@mehalmedia · channel · indexed since 2026-10-03
21 058subscribers
8 563average post reach
40.7%ER — reach to subscribers
872posts in 30 days
Active channel: 872 posts in the index in 30 days, reach ≈41% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues in 30 days.

About the channel

የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ እና የጸጥታ ዜናዎች፣ የወታደራዊ መረጃዎች።

Description in Telegram

All about truth
ID1582634101

Key numbers

21 058
subscribers
24 h±0
7 days±0
8 563
average post reach
40.7%
ER — reach to subscribers
872
posts in 30 days
≈ 29.1 a day
3
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #21 956 · #161 in language

Audience

Subscribers 21,058

history since 2026-10-04
2026-10-042026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

🔴 ሰበር ዜና‼️ የአገው–ሸንጎ የክፍለ ጦር አመራሮችን ጨምሮ 14 ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጡ! የአገው–ሸንጎ ታጣቂ ኃይል አባላት የሆኑ 14 ታጣቂዎች፣ ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም.፣ ለትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ግንባር 5 በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገለጸ። እጅ ከሰጡት መካከል አንድ የክፍለ ጦር አዛዥ፣ አንድ የክፍለ ጦር ኮሚሳር፣ የሻለቃ አመራሮችና መደበኛ …🔴 ሰበር ዜና‼️ እስራኤል በሶማሌላንድ ኤምባሲ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠች! 🇮🇱 የእስራኤል አምባሳደር ማይክል ሎተም (Michael Lotem) በሶማሌላንድ ዋና ከተማ ሀርጌሳ፣ በፕሬዚዳንቱ ቤተ መንግሥት በተካሄደ ሥነ ሥርዓት፣ ለፕሬዚዳንት አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ የሹመት ማረጋገጫ ደብዳቤያቸውን አቀረቡ። የሹመት ማረጋገጫውን ተከትሎም በሀርጌሳ ለሚገነባው የእስራ…🔴 ሰበር ዜና‼️ የትግራይ ሰላም ኃይል ለተበታተኑ የሕወሓት ታጣቂዎች ይፋዊ ጥሪ አቀረበ! የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF)፣ በተለያዩ አካባቢዎች ተበታትነው ለሚገኙ የሕወሓት ታጣቂዎች የትጥቅ ትግሉን ትተው ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ የሚያሳስብ ይፋዊ መግለጫ አወጣ። ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በተሰጠው መግለጫ፣ ታጣቂዎቹ ያለውን ሁኔታ በጥንቃቄ ተመልክተው፣ ከቀጣይ ግጭት…🔴 ሰበር ዜና‼️ የአገው–ሸንጎ የክፍለ ሠራዊት አመራሮችን ጨምሮ 14 ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጡ! የአገው–ሸንጎ ታጣቂ ቡድን የክፍለ ሠራዊት አዛዥና ኮሚሳርን ጨምሮ 14 ታጣቂዎች ዛሬ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም.፣ ለትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ግንባር 5 ከነትጥቃቸው በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገለጸ። እጅ ከሰጡት 14 የቡድኑ አባላት መካከል፦ ▪️ 1 የክፍለ ሠራ…#ወረራ አልፈፀምኩም-ኤርትራ ‹‹በኢትዮጵያ ላይ ወረራ እንደፈፀምን የሚገለፀው ክስ ሙሉ በሙሉ የተፈጠረ ውሸት ነው›› ሲል የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ‹‹በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ›› በሚል ዛሬ ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በዚህ መግለጫው ‹‹የኤርትራ ሉአላዊ ግዛት ለስምምነት ወይንም ለድርድር አይቀርብም›› …#ሥልጣን የግል መብት ሳይሆን የሕዝብ አደራ ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዳዲስ ሚኒስትሮች ሹመት በሰጡበት ዕለት ያደረጉት ንግግር፣ ሥልጣን ለክብርና ለጥቅም ሳይሆን ለከባድ ኃላፊነት እንደሚሰጥ የሚያስታውስ ነው። ሀገር በባዶ ቃል፣ በውብ ንግግርና በሹመት ብቻ አትገነባም! ቆራጥ ውሳኔ፣ ተግባራዊ ሥራ፣ ተጠያቂነትና የሚታይ ውጤት ትፈልጋለች። የሕዝብን አደራ የተቀበለ …All posts →

Similar venues — National news

Browse the whole topic «National news» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
23.10.2026first seen · «Mehal media» @mehalmedia
31.05.2022created as «Mehal media» · from the venue's own feed
Archive by month · 51

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count