Фотография
click to show
click to show
#Update
በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድራችሁ ያለፋችሁና በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ሚኒስቴሩ መግለፁ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ፥ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የተመደባችሁ ተማሪዎች "ያልተሟሉ ነገሮች" ስላሉ የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ገልጿል።
ወደ ትምህርት ቤቱ የምትገቡበትን ቀን እስከሚገለፅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
195 ·