Фотография
click to show
click to show
#ጥቆማ
#BahirDarUniversity
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፍላጎትና ብቃት ያላቸው የምህንድስና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
➤ የሥራ መደብ፦ የህክምና 3D ቴክኖሎጂ ኢንጂነሮች እና ሳይንቲስቶች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 03
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመት
➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በኮንትራት
➤ የሥራ ቦታ፦ ባህር ዳር
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም
ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በኢሜይል አድራሻ [email protected] በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
163 ·