Фотография
click to show
click to show
#ETA
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2018 ዓ.ም የተመዘገቡ አዲስ ተማሪዎቻቸውን ዝርዝር መረጃ እንዲልኩ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ጠይቋል።
ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የመዘገቧቸውን አዲስ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ በፊት በባለሥልጣኑ በተላከው ቅጽ መሰረት ዝርዝር መረጃውን እስከ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒዎች እንዲልኩ ባለሥልጣን መስሪያቤቱ አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
151 ·