Фотография
click to show
click to show
#ጥቆማ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በተለያዩ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሥራ መደቦች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 10
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሁለተኛ ዲግሪ (ከአንድ የሥራ መደብ በስተቀር)
➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና በላይ
➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
➫ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላችሁ አመልካቾች ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
➫ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፋችሁበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
➫ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
➫ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
➫ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት
የምዝገባ አድራሻ፦
https://forms.gle/tun2LsxSk4pJLr3x7
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
239 ·