Фотография
click to show
click to show
#MoH
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።
የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በተጠቀሱት የፈተና ቀናት የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ይዛችሁ በፈተና ጣቢያ መገኘት እንዳለባችሁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
330 ·