Фотография
click to show
click to show
#GAT
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) የፊታችን ሰኞ ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የተፈታኞች ዝርዝር እና የመፈተኛ ማዕከላት በቀጣይ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ያመልካቾች ምዝገባ ከህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየ ሲሆን፤ ነገ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
294 ·