Фотография
click to show
click to show
#EHPLE
ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች፥ ገለጻ እንድትከታተሉ እና የቅድመ ፈተና ልምምድ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
በዚህም ነገ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በየተመደባችሁበት የመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል እና የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እንደሚጠበቅባችሁ ተገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
277 ·