Фотография
click to show
click to show
በ2018 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የ“Winter In-Service" ፕሮግራም የምቶማሩ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 04 እና 05/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ጥር 06/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
በተመሳሳይ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ጤና ሳይንስ የበጋ መረሐግብር የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጥር 04 እና 05/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። ጥር 06/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
254 ·