Фотография
click to show
click to show
#ጥቆማ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የ Oral and Maxillofacial Surgery ትምህርት ክፍል ለመማር ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ አመልካቾችን ይቀበላል።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥር 22/2018 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው፦
ጥር 29/2018 ዓ.ም
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፦
➫ በጥርስ ህክምና (DDS or DDM) የመጀመሪያ ዲግሪ፣
➫ ሁለት ዓመትና በላይ ተዛማችነት ያለው የሥራ ልምድ፣
➫ በጥሩ የአካላዊና አዕምሯዊ ጤንነት ላይ የሚገኝ/የምትገኝ፣
➫ ዕድሜ ከ40 አመት ያልበለጠ/ያልበለጠች፣
➫ የNGAT ፈተና ወስደው ያለፈ/ያለፈች፣
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ከቀጣሪ ተቋማቸው ማቅረብ የሚችሉ አመልካቾች የበለጠ ይበረታታሉ።
ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የማመልከቻ ሰነዶቻችሁን ለትምህርት ክፍሉ በኢሜይል አድራሻ [email protected] በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
297 ·