ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-01-16 08:28 UTC
F
Фотография
click to show
#NGAT በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦ ጥር 14/2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።) 🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል። ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
289 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog