ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-01-16 19:16 UTC
F
Фотография
click to show
#AAU #UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲአትር ጥበባት ትምህርት በኤክስቴንሽን መርሐግብር የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከቱ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (UAT) ነገ ቅዳሜ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል፡፡ 563 አመልካቾች ለፈተናው እንደሚቀመጡ ዩኒቨርሲቲው ይፋ ያደረገው መርሐግብር ያሳያል። ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 ሰዓት በተመደባችሁበት የመፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባችኋል ተብሏል። (በተቋሙ ይፋ የተደረገ የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ እና የፈተና ማዕከል የሚያሳይ የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል፡፡) ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
306 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog