ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-01-18 07:10 UTC
F
Фотография
click to show
የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡ የብቃት ምዘና ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
347 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog