Фотография
click to show
click to show
#KotebeUniversityOfEducation
በ2018 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ መምህርነት ስልጠና ፕሮግራም/Alternative Teacher Training Program በቀን እና በማታ መርሐግብር ለመሰልጠን በኦንላይን ተመዘገባችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች ከጥር 13-22/2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደረጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ አንድ ክላሴር፣
➫ 3×4 መጠን ያለው አራት ፎቶግራፍና የፎቶው ሶፍት ኮፒ፣
➫ ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ሰልጣኞች አንሶላ እና ብርድ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
የስም ዝርዝር ለማየት 👇
https://portal.kue.edu.et/teacher-ver
ትምህርት የካቲት 02/2018 ዓ.ም ይጀመራል የተባለ ሲሆን፤ ተጠባባቂ የሆናችሁ አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ያለውን የሰልጣኝ ቁጥር በማየት ባለው ክፍት ቦታ ስለሚጠራ የተቋሙን ድረ ገፅ እንድትከታተሉ ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
512 ·