ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-01-22 09:37 UTC
F
Фотография
click to show
#ExitExam በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል። ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል። (ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።) ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
439 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog