ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-02-06 13:57 UTC
F
Фотография
click to show
#NGAT የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ አመልካቾች ምዝገባ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ምዝገባው አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አመልካቾች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ለ2ኛው ዙር የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና፣ ከ15 የሚበልጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
411 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog