Фотография
click to show
click to show
#MoH
ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ረዕቡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን በመረዳት፥ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ምዝገባው የማይራዘም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
192 ·