ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-03 12:01 UTC
F
Фотография
click to show
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ "ሀገር በቀል እውቀት ሥርዓት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት’’ በተሰኘ የመወያያ ርዕስ የፓናል ውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። መድረኩ በዘርፉ ከፍተኛ ምሁራን አቅራቢነት እና በፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ አወያይነት ይከናወናል። መድረኩ ነገ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ካምፓስ አዳራሽ ይካሔዳል። በአካል መገኘት ለማትችሉ በፖስተሩ ላይ ያለውን QR Code በመጠቀም መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል። 🔗 Zoom link: https://us06web.zoom.us/j/88912129718?pwd=dsMHaxcSlsu3cEXXxfnbAT6zWnaIFh.1 👉 Meeting ID: 889 1212 9718 👉 Passcode: 802890 ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
140 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog