ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-04 08:29 UTC
F
Фотография
click to show
#SamaraUniversity   ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁና እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉ የቀድሞ የተቋሙ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የመጀመሪያ ዙር ህትመት ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።   በመሆኑም ይህን ሊንክ https://forms.gle/qMwRKY43AQ2RflnX8 በመጠቀም አስፈላጊውን መረጃ እስከ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በመሙላት እንድትልኩ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።   በወጭ መጋራት የተማራችሁ አመልካቾች ዋናውን ዲግሪያችሁን ለመውሰድ ክፍያ መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
146 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog