ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-05 12:25 UTC
F
Фотография
click to show
#JimmaUniversity   ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ለማክበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡   ዩኒቨርሲቲው የ75 ዓመታት ጉዞውን በሚዘክረርበት ታሪካዊ ኹነት ላይ የተቋሙ የቀድሞ ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና ወዳጆች እንዲገኙ ጥሪ አድርጓል።   በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር የምትገኙ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን እና ወዳጆች፣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ኅብረት መስራች አባል እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲው የአለምናይ መመዝገቢያ ድረ ገጽ አዘጋጅቷል።   https://alumni.ju.edu.et/ ላይ በመግባት የአባልነት ቅፁን እንድትሞሉ ተጋብዛችኋል፡፡   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
156 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog