Фотография
click to show
click to show
🔔 የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ነዎት? መረጃዎችዎን አረጋግጠዋል?
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ ተማሪዎች በአስቸኳይ መረጃቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው።
በመሆኑም #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች የFAN ቁጥራችሁን በመጠቀምና የግል መረጃ በማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ ይግቡ፣ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
175 ·