ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-08 12:07 UTC
F
Фотография
click to show
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018/2019 ዓ.ም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር አጠናቆ በየደረጃው በሚገኝ የትምህርት መዋቅር ይፋ አድርጓል። በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ዝውውሩ ለሁለት ዓመት ተቋርጦ መቆቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ደምስ እንድሪስ አስታውሰዋል። ቢሮው አዲስ የዝውውር መመሪያ በማዘጋጀትና በየደረጃው ለሚገኙ አካላት ግንዛቤ በመፍጠር ዝውውሩን ተግባራዊ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ ከቅድመ አንደኛ እስከ 2ኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ዝውውር የሞሉ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ 6,378 መምህራንና የትምህርት አመራሮች የዝውውር ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
187 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog