ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-23 12:10 UTC
F
Фотография
click to show
#Commencement በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በዚህ ሳምንት ያስመርቃሉ። ➫ አርሲ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 16/2018 ዓ.ም) ➫ ራያ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 16/2018 ዓ.ም) ➫ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 17/2018 ዓ.ም) ➫ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም) ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ዲላ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ አክሱም ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም) ➫ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 21/2018 ዓ.ም) ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) [https://t.me/allethioschool]
128 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog