ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-06-24 12:05 UTC
F
Фотография
click to show
#MizanTepiUniversity ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ እና እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉ የተቋሙ ምሩቃን ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ዋናው ዲግሪ የመጀመሪያ ዙር ህትመት ለማድረግ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ አስፈላጊውን መረጃ እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም በኋላ የምትመዘገቡ በሁለተኛው ዙር የሚታተምላችሁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በወጭ መጋራት የተማራችሁ አመልካቾች ዋናውን ዲግሪያችሁን ለመውሰድ ክፍያ መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡ ምዝገባ ለማድረግ 👇🏼 https://forms.gle/9ymN9vsQP6Df5y1y8 ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
184 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog