Фотография
click to show
click to show
#UoG
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ለስምንት የተቋሙ ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እድገት አጽድቋል።
ከተባባሪ ፕሮፌሰርነት ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እድገት ያደጉ ምሑራን፦
1. ዶ/ር በውቀቱ መሐሪ
2. ዶ/ር ሞላ ተፈራ
3. ዶ/ር ምሳዬ ሙላቴ
4. ዶ/ር ጌትነት ማስረሻ
5. ዶ/ር ደሴ ጥበበ
6. ዶ/ር ማስተዋል ብርሀን
7. ዶ/ር አስማማው አጥናፉ
8. ዶ/ር አስማማው ዓለሙ
የአካዳሚክ ማዕረግ እድገቱ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መሠረት ምሑራኑ በምርምር፣ በማስተማር እና በላቀ ተቋማዊ አመራር ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የተሰጠ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
185 ·