Фотография
click to show
click to show
ማክሰኞ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በተከታዮቹ መስኮች ላይ የክረምት ስልጠና ዕድል አዘጋጅቷል።
➫ ፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ.
➫ ፕሮግራሚንግ
➫ ማሽን ለርኒንግ
➫ ሮቦቲክስ እና IOT
➫ ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የኤ.አይ. ዘርፎች
እስከ ማክሰኞ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ በ https://aii.et/summercamp ላይ በመግባት ምዝገባዎን ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
150 ·