Фотография
click to show
click to show
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ 768 ትምህርት ቤቶች፥ 543ቱ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገለፀ።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል።
በከተማ አስተዳደሩ በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 97.48% የሚሆኑት 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል መዘዋወራቸውን ቢሮው አሳውቋል።
በመዲናዋ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 82,137 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል።
ተማሪዎች ውጤት ለማየት 👇 https://aa6.ministry.et/#/result
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
128 ·