ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-07-07 18:35 UTC
F
Фотография
click to show
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኦንላይን መዝግቦ በማወዳደር ለማስተማር ይፈልጋል። ሚኒስቴሩ ለ2019 የትምህርት ዘመን በ2018 ዓ.ም ትምህርት በጀመረባቸው አምስት የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በአራት አዲስ በሚጀምሩ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም በእነዚህ ዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ስለሚኖር ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። የምዝገባ ጊዜው በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
156 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog