ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-07-08 17:14 UTC
F
Фотография
click to show
#ጥቆማ የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት አጫጭር ስልጠና ለመስጠት የአመልካቾች ምዝገባ እያደረገ ነው። የስልጠና መስኮች፦ - አዲቲቭ ማኑፋክቸሪንግ (3D Printing) - ማሽን ዲዛይን (SolidWorks & RHINO 8 Design) የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ጨምሮ ማንኛውንም በዘርፉ ፍላጎት ያለው የግል ሰልጣኝ መመዝገብ ይችላል ተብሏል። የምዝገባ ጊዜ 👇 ከሐምሌ 01-10/2018 ዓ.ም የምዝገባ አማራጮች፦ በአካል ወይም በኤ-ሜይል [email protected] ስልጠናው ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ይጀምራል። አመልካቾች የዲዛይን ሶፍትዌሮችን በደንብ ማስተናገድ የሚችል የራሳችሁን ላፕቶፕ መያዝ ይጠበቅባችኋል። አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ወሰን አካባቢ በሚገኘው የቴክኖሎጂና ብየዳ ልህቀት ማዕከል ግቢ ውስጥ ለተጨማሪ መረጃ፦ 0116464455 / 0985112035 ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
171 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog