ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

ETHIO ≈ SCHOOL

сообщение · 2026-07-14 07:59 UTC
F
Фотография
click to show
#ጥቆማ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 የትምህርት ዘመን 60 የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋለ፡፡   በመሆኑም በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተፈተናችሁና ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በ https://forms.gle/rpgGP8r3Ea6LrEPUA አማካኝነት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡   የመግቢያ መስፈርቶች ➫ የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ክልላዊ ፈተና Percentile ውጤት ለወንድ 85% እና ለሴት 80% ➫ የእንግሊዝኛ እና የሂሳብ ትምህርት የ8ኛ ክፍል አማካይ ውጤት ለወንድ 85% እና ለሴት 80%   የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 04-20/2018 ዓ.ም   የመግቢያ ፈተና ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ይሰጣል። የመግቢያ ፈተናው እንግሊዝኛ፣ ሂሳብ፣ የተፈጥሮ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ትምህርቶችን ያካትታል፡፡   የመግቢያ ፈተና ውጤት ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ይፋ የሚደረግ ሲሆን፤ ያለፉ ተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 18-21/2018 ይካሄዳል።   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]
117 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Feed t.me/s Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog