Фотография
click to show
click to show
#MekelleUniversity
በ2018 ዓ.ም ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ የክረምት ስልጠና መርሐግብር ለመከታተል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መምህራን ምዝገባ ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዓዲ ሓቂ ግቢ ይካሔዳል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ
● የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የCOC IV ምስከር ወረቀት ዋናውና ኮፒው
● የመታወቂያ ካርድ እና ጉርድ ፎቶግራፍ
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
134 ·