English
Open in Telegram
ፖፖሊ ግቢ ጉባኤ

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

@mkpoly · channel · indexed since 2026-08-15
3 865subscribers
1 317average post reach
34.1%ER — reach to subscribers
30posts in 30 days
Active channel: 30 posts in the index in 30 days, reach ≈34% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues in 30 days.

About the channel

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መርሐ ግብራት፣ ስልጠናዎች እና ማስታወቂያዎች።

Description in Telegram

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።
ID1183363384

Key numbers

3 865
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+96
1 317
average post reach
34.1%
ER — reach to subscribers
30
posts in 30 days
≈ 1 a day
indexed through Oct 20
3
venues cited it in 30 days
8 all time
Catalog rank: #198 538 · #1 698 in language

Audience

Subscribers 3,865

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-03
07 days
+9630 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

🌹🥇🔥 💐 ኑ ከበረከቱ እንሳተፍ ! 🙏 ረቡዕና የዐርብ የቁርስ ዳቦዎትን ለእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ይስጡ ! 🙏 🕕 ምሳ ሰዓት ከ5:30 - 7:30 🕙 እራት ሰዓት ከ10:30 - 12:00 እንመዘግባለነሰ ! 📆 ምዝገባው ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፥ ➥ ማክሰኞ ፥ ረቡዕና ኀሙስ ይመዘገባል ! 🏘 Mother እና Sister cafe መውጫ በጠረጴዛ ! ────────── ✦ ────────── ፖ…በአንድ ዳቦ ግቢ ጉባኤያችንን እንደግፍ! የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 🤗 ነገር በምሳሌ እንዳሉ አበው " ጋን በጠጠር ይደገፋል " ነው ነገሩ የእኛ አንድ ዳቦ ለግቢ ጉባኤው ብዙ ህይወትን አናተርፍበታለን ይህም ማለት የእኔ ፣የአንተ ፣የአንቺ ዳቦ ሲሰበሰብ የግቢ ጉባኤውን ሙሉ ወጪ ባንሸፍን አንድ ፕሮግራም ለማስኬጃ አንድ ጠጠር ጣል አደርግን ብዙ ህይወትን…📢 ማስታወቂያ እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ🤗 ነገ ማክሰኞ (በ10/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ዛሬ የተለቀቁትን ዜማዎች አዳምጠን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ። ⏱ ከጠዋቱ 12:30-1:20Am LT 📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡- @mkpolyzemakin ወይም @m…🌹🥇🔥 💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ! ➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥ 💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር ! ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !? ➥ በዛሬው የሰንበት መርሐግብር የሚኖ…🌹🥇🔥 💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ! ➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥ ➥ እሑድ ምሽት 11:20 - 12:40 💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር ! ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !?…🌹🥇🔥 🎓 ወድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ! 📚 💥 በ300 ብር በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ! 🙊 💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ነው ! በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ በጣም ተፈላጊና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ በ300 ብር ብቻ ይማሩ ። ቅናሽ የተደረገልዎት የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጅ በመኾንዎ ብቻ መኾኑን ልብ ይበሉ ! በዚህ ስልጠና በኮምፒውተር…All posts →

Similar venues — Orthodox Christianity

Browse the whole topic «Orthodox Christianity» →

Archive by month · 98

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count